🌼🌼አዲስ አመት🌼🌼
#primary school እያለው አስታውሳለው መስከረም ወር ላይ የመጀመሪያ ትምህርት የሚጀመርበት ቀን የመጀመሪያ period ላይ መምህርት መሲ ሁላችንም ከመቀመጫችን ተራ በተራ እያስነሳች ''ለአዲሱ አመት ምን ታቅዳላቹ?ምንስ ማሳካት ትፈልጋቹ ?'' ብላ በ አቀማመጣችን መሰረት ተራ በተራ ጠይቀቸን ። አብዛኛው ተማሪ አንደኛ፣ሁለተኛ ና ሶስተኛ ለመውጣት እያሉ መደበኛ ና ከተማሪ ሚጠበቅ እቅድ አቀዱ። ችግሩ የተፈጠረው እኔው ጋር ስትደርስ ነበር። 'አንተስ ቢን ከአንተ በአዲሱ አመት ምን እንጠብቅ?' አለችኝ መልሴን በጉጉት እየጠቀችን ይመስላል። ምከንያቱም በጣም አስቸግራትና እረብሻት ስለነበር ና በዛ ላይም ቁመቴም አችር ስለ ነበር ከፊት ለፊት ወንበር ላይ ልታጣኝ አትፈልግም ነበር። ምን ዋጋ አለው class በገባች ጊዜ ምገኘው ኋለኛው መቀመጫ ላይ ነበር ። ሲደጋገምባት ሰላቻት መሰለኝ ተወችኝ ፤
ለዛም መሰለኝ የኔን መልስ በጉጉት የምትጠብቀው።
'' እእእእ እኔ ሚስት ማግባት ነው ምፈልገው አልኳት'' የእቃቃ ፍቅረኛዬን Lን እያስታወስኳት። አካካካ ከ 45 ደቂቃው 15 አካካካ ብላ ሳቀችብኝ ተማሪዎቹም ተከተሏት በሳቅ አሽቃበጡላት!
ስቃ ቢደክማት አሁንም መሳቅ የፈለገች መሰልኝ...
ሁለተኛ ጥያቄዋን አስከተለች
'ሚስት ምንድነው ቢን?' አለችን ለመጀመሪያው ጥያቄ ሳቋን ለመጨረስ እየሞከረች
''እእእ ልጅ ሚትወልድ ነዋ'' አልኩኝ ቁጣ የተቀላቀለበት በልጅነት አንደበት ስቃ ስላሳቀችብኝ የተናደደኩኝ መሰለኝ
አካካካካ ሌላ ሳቅ 15 ደቂቃ...
አዲስ አመት በተከሰተ ቁጥር ትዝ ከሚለኝ የልጅነት ትውስታዬ አንዱ ነው።
✍bin
join👇join👇join👇
╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗
@faiza_kiza
╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝
SHARE & JOIN @loves_letters