ግደላት 🔪❣️
ንቃ ብትበድልህ ልብህም ቢደማ
ቅስምህን ብትሰብረው ያልካትን ባትሰማ
ጥላህ ብትኮበልል እንባክን አፍስሳ
የገባችልህን ቃል መሃላ አፍርሳ
እጅህን አታንሳ ለጥፋት ቸኩለህ
ለበቀል አትሩጥ በልብህ አምቀህ
በፍቅር ግደላት በይቅርታ አስረህ
✦✦ ✦✦
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
🙏🙏Join us🙏🙏
@yefikrbet @yefikrbet
🌹🌹 🌹 🌹🌹 🌹
…...…,•’``’•,•’``’•,ፍ
…...…’•,’🌹’ ,•’
...……...’•, ,•’,•’’•,•’’•,ቅ
,•’’•,•’`’•,....’•,’🌹’ ,•’
’•,’🌹’ ,•’…....’•, ,•’ር
’•,
✍️Joye...🤠