ይህም አለ 😱


Channel's geo and language: Ethiopia, English


💢ይህ ቻናል ፈታ ዘና የሚያረጉ አስገራሚ እውነታዎች፣ ግጥሞች ያሉበት ነው።
⭕️ 𝐓𝐨 𝐁𝐮𝐲 𝐀𝐝𝐬 𝐨𝐧 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐚 👇
https://telega.io/c/yehem_ale1
𝗙𝗢𝗥 𝗔𝗡𝗬 𝗖𝗢𝗠𝗠𝗘𝗡𝗧 : @Fafaz9_bot

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Statistics
Posts filter


ቢገጥም ባይገጥም 😁

ብሶቴን ልደብቅ
አረቄ ብጠጣ
ሸሽጌ ያኖርኩት
ይብስ ገሀድ ወጣ
ለሰው ያልነገርኩት
በውስጤ ያኖርኩት
በስካር አንደበት
ጉዴን ዘረገፍኩት

ይቀጥል እንዴ ሰዎች ?
አዎ = 10 like 👍




🌹
@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹
       


⭐️በጃፓን ከህጻን ልጆች ዳይፐር ይልቅ የአዛውንቶች ዳይፐር በብዛት ይሸጣል።በርካታ አዛውንቶች ናቸው የሚገኙት ።

ልሂድላቸው እንዴ እኔ 🤔


🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹


ጂም ትሮፕ ይባላል በ1912 በነበረዉ ኦሎምፒክ አሜሪካን የወከለ አትሌት ነዉ።ወድድሩ በሚደረግበት ጠዋት ላይ ጫማዉን ይሰርቃል፣ሌላ መቀየሪያ ጫማ ስላልነበረዉ ወደ ቆሻሻ ማጠራቀሚያ ገንዳ በመሄድ ጫማ ሲፈልግ፣እድለኛ ሆኖ በፎቶዉ ላይ የሚታዩትን የተለያዩ ጫማወች ያገኛል።አንዱ ጫማ ሰፍቶት ስለነበር ካልሲ ደርቦ ነበር ያደረገዉ።ጂም እነዚህ የወደቁ ጫማዎችን በማድረግ በእለቱ ሁለት የወርቅ ሜዳሊያዎችን በማሸነፍ ታሪክ መስራት ችሏል።
       
   ጂም ጫማዉ መሰረቁ ከዉደድሩ አላስቀረዉም፤ የተፈጠረውን ችግር ምክኒያት አድርጎ ከዉድድሩ ቢቀር ኖሮ በታሪክ መዝገብ ላይ ዛሬ ባላገኘነዉ ነበር።ምክኒያቶችን ፈጥረን ወደኋላ ከምንሄድ ይልቅ ከምክንያቶቹ በላይ ሆነን ወደ ስኬት ለመራመድ ይህ የጂም ታሪክ ጥሩ ምሳሌ ይሆነናል ብዬ አስባለሁ።

   ምክኒያቶችን እየፈጠርን መሸነፍ ወይስ ከምክኒያቶች በላይ ሆነን ማሸነፍ ......ምርጫው የእኛ
ነዉ!!!!!
   
!!!!!!!!!!!
👍


በሎስ አንጀለስ፣ ኒውዮርክ ዴንማርክ አሁን የዶሮ ዳይፐር እየተሸጠ ይገኛል፡፡ የአንዱ ዋጋ 18 ዶላር ሲሆን ባለቤቷ በአሁኑ ሰአት አዋጭ ቢዝነስ ነው ብላለች፡፡በቀን ቢያንስ 1000 የዶሮ ዳይፐር እየተሸጠላት ነው::🐣


🌹
@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹


በተለምዶ የሰው ጅብ ወይም ቀን ቀን ሰው ለሊት በጨለማ ድንገት ወደ ጅብነት የሚቀየር መኖሩን እንሰማለን በአይናችን አየን የሚሉ በርካታ ሰዎችም ገጥመውናል።

ቡዳ ወይም የአይናቸው ፖወር ከፍተኛ የሆነ የሰው ልጆች እንዳሉ በሳይንስ የተረጋገጠ ቢሆንም በጨለማ ወደ ጅብነት ወይም ተኩላነት የሚቀየሩበት እውነታነት ለማረጋገጥ ምርምሩ እንደ ቀጠለ ነው።

እሄንኑ ምርምር ለማጠናከር በለሊት ጨለማ ሳይገድባቸው ፎቶና ቪዲዮ የሚቀርፁ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም እንዲህ አይነት አስደንጋጭ ምስሎችን ይፋ እያደረጉ ነው።

እጁና እግሩ የሰው የፊቱና ጥርሱ ገፅታ ከሰው የተቀራረበ ሆኖ አካሄዱና ባህሪው ሁሉ የጅብ የሆነ አስደንጋጭ ፍጡር በድብቅ ካሜራ አንስተው ይፋ አድርገዋል!

🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹

899 0 15 3 17

📌 በምድረ አሜሪካ በእያንዳንዷ ደቂቃ አንድ አዲስ መፅሀፍ ይታተማል 😱😱


🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹


በፓፑዋ ኒው ጊኒ ውስጥ የሚገኘው የዳኒ ጎሳ አስደንጋጭ የጋብቻ ልማዶች አሉት።

አንድ ወንድ ለማግባት ለሙሽሪት ጥሎሽ ከቀኝ እጁ ጣት መቁረጥ አለበት። ፍቺ በሚፈጠርበት ጊዜ በግራ እጁ ላይ ሁለት ጣቶችን መቁረጥ አለበት።

ባልየው ከሞተ ሚስትየዋ የታማኝነት ምልክት እና ሌላ ማግባት እንደማትችል ለማሳየት ሁሉንም ጣቶቿን ትቆርጣለች።

ስለዚህ በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ (በጋብቻ፣ በፍቺ ወይም በሞት) ሁልጊዜ በዚህ ጎሳ ወግ መሠረት ጥልቅ ተምሳሌት እና ቁርጠኝነት የሚያንጸባርቁት ጣቶች ይሰዋሉ።

ይሰማል ሴቶች 😔


ይህን_ያውቃሉ❓

በድሮ ጊዜ የቴሌቭዥን ፈጣሪ የሆነው ፊሎ ፋርንስዎርዝ ልጆቹ ሞኞች እንዳይሆኑ ፈርቶ የፈጠረውን ቴሌቪዥን እንዲመለከቱ አልፈቀደም ነበር😅 ።

ታድያ ሞኝ እያለን ነው 😁



🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹


አንዳንድ አስገራሚ እውነታዋች

ወፎች  አይሸኑም

ጉንዳኖች  ፈፅሞ አይተኙም፤ሳንባ የላቸውም፤ሰራተኛ
ጉንዳን እስከ 7 ዓመት ሊኖር ይችላል ንግስቶ ግን እስከ 15
ዓመት ልትኖር ትችላለች::

  ሻርክ ብቸኛው የማይታመም እንሰሳ ነው ምንም አይነት
በሽታ አያጠቃውም ካንሰርን ጨምሮ::

  ፈረሶች እና ላሞች ቁመው ነው እሚያንቀላፉት::

  የማር ንብ ሁለት ሆድ ሲኖራቸው አንዱ ለማር ሲሆን
ሁለተኛው ለሚመገቡት ምግብ ማስቀመጫ ያገለግላቸዋል::

✅ ትልቁ  ነጭ ሻርክ ከሶስት ወር በላይ ሳይበላ መጎዝ
ይችላል::

✅  አብዛኞቹ ዝሆኖች በክብደት ከስማያዊ አሳነባሪ(Blue
whale) ምላስ ያንሳሉ::

✅  በረሮ በርሀብ እስኪሞት ድረስ ለሳምንት ያህል
ጭንቅላቱ ተቆርጦ በሂወት መቆየት ይችላል::

✅ የአህያ  አይን አቀማመጥ በአንድ ግዜ አራቱንም እግሮች
ማይት ያስችሉታል::

✅ ዶልፊን  ውሀ ውስጥ ከ24ኪ.ሚ ርቀት ያለ ድምፅ
በቀላሉ መስማት ይችላል
::

🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹

አንብበው ከወደዱት 👍


#ይህን_ያውቃሉ
 
እስከ 70% የሚደርሱ ሰዎች ሂፕኒክ ጄርክ አጋጥሟቸዋል፣ ይህም የመውደቅ ስሜት ሲሆን ይህም እንቅልፍ ሊተኛዎት ሲቃረብ በድንገት ከእንቅልፍዎ እንዲነቃቁ ያደርጋል።


🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹


ይሄ የምታዩት ወጣት የቤቲንግ ውድድር አድርጎ 36 ሚሊዮን ብር አሸነፈ

✔️ከዛም እዛው በቤቲንግ ቤት ውስጥ ካሸር ሆና ስትሰራ የነበረችው የረጅም ጊዜ አፍቃሪው የነበረችው ልጅ ሙሉ ለሙሉ ስራዋን ለቃ ወደምታፈቅረው ልጅ ኮብላለች ንፁህ ፍቅር ጊዜና ገንዘብ አይገድበውም🙄 ።የሞቀ የፍቅር ጊዜ ተመኙላቸው🙄


ሞክሩ እያልኳቹ አይደለም 😁


🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹


#ይህን_ያውቁ_ኖሯል
 
ጥናቶች እንደሚያሳዩት ተሰጥኦ ያላቸው ሰዎች አእምሯቸው ከእጃቸው በበለጠ ፍጥነት ስለሚሠራ ብዙውን ጊዜ መጥፎ የእጅ ጽሑፍ አላቸው።

የኔው ለምን እንደሚያስጠላ አሁን ገባኝ😁


🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹


ሳይንስ፦ እንደሚለው በአማካይ አንድ ሰው በህይወት ዘመኑ አራት ያህል መኪናዎችን ይገዛል

እኔ እራሱ ስንቴ ገዝቻለሁ በህልሜ 🙈😁


ህግ፦ በጃፓን አንድ ሰው
ከባቡር ላይ ዘሎ ወድቆ ህይወቱን ቢያጠፋ የሱ ቤተሰቦች ይከሰሳሉ


አንደኛ የመበቀኛ ዘዴ 😁


🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹


#ይህን_ያውቃሉ

ጥቁር ሮዝ በተፈጥሮ የሚበቅለው በቱርክ ውስጥ Halfeti መንደር ውስጥ በጣም ያልተለመደ አበባ ነው።

🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹


በምስሉ ለይ የምትመለከቱት ሰው " ፒተርስ ኮርጀስ " በመባል ይታወቅ የነበረ ሰው ሲሆን በ90ዎቹ ዓ.ም መጀመሪያ እና በ80ዎቹ መጨረሻ ለይ በነበረው የነጮች የበላይነት ጥቁሮችን ያሰቃዩ እና ይሸጡ ነበር..... በዚህም ወቅት ከልጆቹ ተነጥሎ ለነጮች ተሽጦ በነበረበት ጊዜ በምስሉ ለይ እንደምትለከቱት ጀርባውን እና የተለያዩ ቦታዎችን ለይ በዘግናኝ መልኩ ቀጥቅጠውት እንዲህ አስመሰሉት.......  አይበገሬው ፒተር ግን እሱን እና አብረውት የታሰሩትን ባሪያዎች ነፃ በማውጣት አመለጠ.....

- በዚህ እውነተኛ ታሪክ ለይ ተንተርሶም  'Emancipation' የተባለ ዊል ስሚዝ ድንቅ ጥበቡን ያሰየበት ፊልም ወቷል ።ሙሉውን ታሪክ ከፊልሙ ማግኘት ከፈለጉ👉 film

🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹


አስገራሚ  እውነታዎች
👉 Ethio telecom ወይም Safricom internet ይፈጥናል የምትሉ ሰዋች ይሄንን ያቃሉ 🤔

👉 የአለማችን ፈጣኑ internet የተመዘገበው Japan ውስጥ ሲሆን ይሄም 402 Terabits ነው 😱

👉 እናም በዚህ internet እያንዳዳቸው 4GB የሆኑ ከ መቶሺ በላይ ፊልሞችን በ 1 Second ውስጥ Download ማድረግ ትችላላችሁ 🤩

👉 ይሄ Technology Japan ውስጥ researcher-ኦች ያደረጉት ሙከራ ሲሆን ወደ ስራ አልገባም 👍


ይህ የምትመለከቱት ሰው ዶክተር ነው። በእርግጥም እንዲህ የሚያለቅሰው ተቸግሮ ወይም የሚበላው በማጣቱ አይደለም።

ነገር ግን ለሰብዓዊ ድጋፍ ሶሪያ ተገኝቶ የምግብ ድጋፍ በሚያድልበት ጊዜ  አንድ ታዳጊ ህፃን የተናገረው ንግግር ነበር።

ልጁ ምግብ እየሰጠው ያለው ሰው ዶክተር መሆኑን ሲያውቅ"እባክህ ሁለተኛ እንዳይርበኝ መድሀኒት ወይም መርፌ ውጋኝ"?ሲል ይጠይቀዋል።

ይህ ምን ያክል አሳዛኝ እንደሆነ መላው የሰው ልጅ ይገነዘበዋል።

ለሌላቸው ካለን ላይ ማካፈል መልመድ አለብን🙏🥹


በዓለም ደረጃ የፍቅር መግለጫ ምልክት የልብ ቅርፅ ነው ። ❤️
በሀገር ሞሮኮ ግን ልብ ሳይሆን ጉበት ነው የፍቅር መግለጫቸው
ለምሳሌ ፦
ሞሮኮዋዊያን ጥንዶች ጊዜያቸውን ሲያሳልፉ 👫

እሷ:-ታውቃለህ የኔ ጌታ በጉበቴ ውስጥ ትልቅ ቦታ አለህ ስትል

እሱ ፦ የኔ ቆንጆ ካንቺ አንጻር ሲታይ የኔ ገደብ የለውም።
እሱ፦ ሙች ጉበቴን አሸንፈሽዋል አይነት የፍቅር ቃላትን ነው የሚለዋወጡት ይመስለኛል ።
🤔😁

🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹


ይህንን ያውቃሉ❓

በማዕከላዊ አውስትራሊያ ውስጥ የሚገኙ ዋሊብሪ ጎሳዎች ወንዶቹ መንገድ ላይ ሲገናኙ ሰላምታ የሚለዋወጡት እጅ በመጨባበጥ ሳይሆን የወሲብ እቃቸውን ተራ በተራ በመጨባበጥ ነው ሰላምታ የሚለዋወጡት


መንገዳችን በሳሙና እየታጠበ ነው ☝️

በአጃክስ ይሆን እንዴ የሚታጠበው 🤔


🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹

20 last posts shown.