የነብያት ውርስ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


(قُلْ لِمَنْ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ۖ قُلْ لِلَّهِ)

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter








Forward from: «خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ الْقُرْآنَ وَعَلَّمَهُ»
የተጅዊድን ህግ ለመረዳት ልንከተላቸው ከሚገቡ ቃሪኦች ዉስጥ

- አይመን ሱወይድ
- መህሙድ ኸሊል ሁሶሪይ እና
- ዐብዱልባሲጥ አብዱሶመድ ግንባር ቀደም ተጠቃሽ ናቸው።


Forward from: «خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ الْقُرْآنَ وَعَلَّمَهُ»
💎በቁርኣን ውስጥ የሚገኙ 👆ምልክቶችና አገልግሎታቸው ምሳሌዎች ከቁርኣን▲
-----
https://t.me/joinchat/RZNnED-f7QOj1HM9






Forward from: «خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ الْقُرْآنَ وَعَلَّمَهُ»
Quraan13577_مصحف_التجويد_والتحفيظ.pdf
413.4Mb
عنوان الكتاب: مصحف التجويد والتحفيظ كلمات القرآن تفسير وبيان على هامش القرآن الكريم
«خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ الْقُرْآنَ وَعَلَّمَهُ»🌹


Forward from: «خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ الْقُرْآنَ وَعَلَّمَهُ»
▫የዚህ 👆ቁርኣን ፒዲኤፍ 👇🌹




🌹◎△🌹◎△🌹△
📌በሃምዘተል ወስልና በሃምዘተል ቀጥዕ መካከል ያለው ልዩነት

📌ሃመዘተል ወሰለን ፈተሃ, ከስራና ዶማ አደርገን የምናነበው መቼ እንደሆነ


▷◎▷በዉስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች

📌ኢዝሃር ማልት ምን ማለት እንደሆነ
📌የኢዝሃር ፊደላቶ ስንት እንደሆኑ
📌ሙዕጀምና ሙሀመል ልዩነታቸው ምን እንደሆነ

◎▷ክፍል ሁለት

ወደ ቻናሉ ጆይን ለማለት
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/joinchat/RZNnED-f7QOj1HM9


◎▷ቱህፈቱል አጥፋል

📌መርከዝ ላይ ላሉ ተማሪዎች መሰጠት የያዘ ትምህርት


📌ክፍል አንድ

🎙አቡ አዩብ




Forward from: «يَا مُقَلِّبَ القُلُوبِ ثَبِّت قَلْبِي عَلَى دِينِكَ" اللهم إجعل القرآن ربيع قلبي ونور صدري وجلاء حزني وذهاب همي .
▫አላህ መሀሪ ነው እዝነቱ ሰፊ ነች እያሉ ለሚዘናጉ
ሰዎች 👇
وَرَحْمَتِي وَسِعَتْ كُلَّ شَيْءٍ﴾
فَسَأَكْتُبُهَا لِلَّذِينَ يَتَّقُونَ

قال السعدي رحمه الله
وَرَحْمَتِي وَسِعَتْ كُلَّ شَيْءٍ من العالم العلوي والسفلي، البر والفاجر، المؤمن والكافر، فلا مخلوق إلا وقد وصلت إليه رحمة الله، وغمره فضله وإحسانه؛

ولكن الرحمة الخاصة المقتضية لسعادة الدنيا والآخرة، ليست لكل أحد، ولهذا قال عنها: ﴿فَسَأَكْتُبُهَا لِلَّذِينَ يَتَّقُونَ﴾ المعاصي، صغارها وكبارها، ﴿وَيُؤْتُونَ الزَّكَاةَ﴾ الواجبة مستحقيها، ﴿وَالَّذِينَ هُمْ بِآيَاتِنَا يُؤْمِنُونَ﴾، ومن تمام الإيمان بآيات الله معرفة معناها، والعمل بمقتضاها، ومن ذلك اتباع النبي صلى الله عليه وسلم ظاهرًا وباطنًا، في أصول الدين وفروعه.

ابن جرير الطبري

قال الحسن وقتادة في قوله: "ورحمتي وسعت كل شيء"، قالا وسعت في الدنيا البَرَّ والفاجر، وهي يوم القيامة للذين اتَّقوا خاصَّةً.

🎙Abduselam Abu meryem Hafizehullah


Forward from: «خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ الْقُرْآنَ وَعَلَّمَهُ»
#ወሎ

#በአሁኑ ሰዓት ኢትዮ ውስጥ ላሉ ሙስሊሞች በተለይ በተለይ ለውሎ ሙስሊሞች ልናደርገው የሚገባ ዱዓእ
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ በማለት ዱዓእ ያደርጉ ነበር
"አላህ ሆይ
ደካማ የሆኑ ሙስሊሞችን
ነፃ አድርጋቸው !!!!"
---
#በዱዓ_ላይ_እንበርታ
~~~~
ሼይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚያ
ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላል
" አጋሪዎች(ሙሽሪኮች) ጭንቅ በገጠማቸው ጊዜ አላህን ለምነው(ዱዓእ ) አድርገው ዳአቸው ተቀባይነት ያገኝ ከነበር

➧አማኝ (ሙወሂድ) ከሆነ
(የበለጠ ተቀባይነት አለው።)


#ምንጭ [ጃሚዕ አልመሳኢል 1/71]..🖋አቡ ዐብደላህ


◎🌹ቁርአን ለመሃፈዝ🌹◎
ما أيسر طريقة لحفظ القرآن الكريم
١٥ دقيقة فقط يوميا وتصبح من صفوة عباد الله


Forward from: Abul Abas For አቡ ሙሳ መድረሳ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

✴️[] አዲስ እና ተከታታይ ትምህርት ለሴቶች []

🌟 የመልካም ሴትን ባህሪያት የምትገልፅ ልዩ ግጥም!🌟

⭐️ የግጠሟ ስም:
"منظومة في صفات المرأة الصالحة"

✒️✒️ አዘጋጅ: ሸይኽ ዐሊያ ኢብኑ የሕያ አል-ሐዳዲ

🕰 የትምህርቱ ቀን እና ሰአት:
ዘውትር ረቡዕ እና ቅዳሚ ከመግሪብ ሰላት በሇላ

🖱የትምህርቱ አድራሻ:
በ Voice Chat مركز أبي موسى الأشعري ግሩፕ
🌾መርከዝ አቡ ሙሳ አልአ-ሽዐሪ Online የቁርአን ሒፍዝ ማእከል🌾 ።
https://t.me/kurantejwid
https://t.me/kurantejwid

🎙የትምህርቱ አቅራቢ:
አቡል ዐባስ ናስር ሙሐመድ


የላኢላሃ ኢላሏህ ትክክለኛ ትርጉም

በሙሐመድ ሲራጅ

https://t.me/Muhammedsirage


📚تحفة الأطفال


በከፍተኛ ጥራት

♦️በደርሱ ዉስጥ የተዳሰሱ ነጥቦች


📌ሶስቱ የኢድጋም አይነቶችና ሰለ መድ ተዳሷል

📗📗ክፍል ሰባት "A"


🎙አቡ አዩብ


ወደ ዩቱብ ቻናል ጆይን ለማለት
⬇️⬇️⬇️
https://youtube.com/channel/UCxaFX_YSJXRxpIsy1R8U2UA

ወደ ቴሌግራም ቻናል ጆይን ለማለት
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://telegram.me/abutoiba

ወንድማዊ መክራችሁን በዚህ ለግሱኝ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@AbuAyub_bot

20 last posts shown.

917

subscribers
Channel statistics