ዜና አርሰናል


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


ሜኬል ሜሪኖ

"አርሰናል ሁለተኛ ሆኖ ለመጨረስ የተገነባ ቡድን አይደለም እናም ይህ እኛን አይመጥንም። እዚህ ያለው አስተሳሰብ ዋንጫ ስለማሸነፍ ነው እናም እስከ አሁን ፍላጎታችንን ባለማሳካታችንን ያለብንን ብስጭት እንደ ትልቅ ሀይል ልንጠቀምበት ይገባል።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


ሚኬል ሜሪኖ

"በጣም ጥሩ የውድድር አመት ነበር። በእግርኳስ ህይወቴ ከዚህ በፊት ሰርቼ የማላውቀውን ነገሮችን እያየሁ ነው እናም በተጨማሪ አርቴታ ስለ እግር ኳስ እንድማር እና እንዳደግ ረድቶኛል። አርቴታ በጣም የተሟላ አሰልጣኝ ነው። ጥሩ ልምድ ከጋርዲዮላ ወስዷል።

የአርቴታ ሀሳብ የጨዋታውን ክብደት የሚቋቋም እና ተጋጣሚ የበላይነት እንዲይዝ የማይፈቅድ የበላይ ቡድን መሆን ነው። ከአለም ምርጥ አሰልጣኞች ውስጥ አንዱ ነው።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


🎉 ምርጥ ኦዶችን እና ብዙ ጨዋታ በመረጡ ቁጥር ጉርሻ ከነጻ ውርርድ ጋር የሚሰጦትን ምርጡን የስፖርት ድርጅት ይቀላቀሉ !
ኮዱን : FORCE14 ብለው ያስገቡ እና ትልቅ ብር ማሸነፍ ይጀምሩ !
𝗙𝗢𝗥𝗖𝗘𝗕𝗘𝗧 - 𝗚𝗢 𝗕𝗜𝗚, 𝗪𝗜𝗡 𝗕𝗜𝗚!
ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ 👇🏻https://sport.forcebet.et/register?affiliatorCampaignId=28
𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸: https://www.facebook.com/share/1CikhF683f/?mibextid=wwXIfr   
𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺: https://t.me/forcebet_et  📞𝗖𝗼𝗻𝘁𝗮𝗰𝘁 𝘂𝘀 𝗼𝗻- +251941021111


🎴ተወዳጁ ቢንጎ ጨዋታ በእጅ ስልኮ መጫወት እንደሚችሉ ያውቃሉ። 🎮አዲሱን የቢንጎ ኦላይን ጌም ከ10 ብር ጀምሮ መጫወት ይችላሉ።

አሁኑኑ ይመዝገቡ እና መጫወት ይጀምሩ! 👉 ዌብሳይት :https://www.ethiobingo.com


🎉መልካም የቨርቹዋል ቀን!
በላሊቤት ሁሉም ቀኖች የደስታ ናቸው! 🎉
ከላሊቤት ጋር ዛሬውኑ ማሸነፍ ይጀምሩ!
መመርያዎቹን ያንብቡና ደስታውን ይቀላቀሉ!
ሁሉም ሰው ሁል ቀን ማሸነፍ ይችላል!
𝗟𝗔𝗟𝗜𝗕𝗘𝗧- 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬 𝗠𝗢𝗥𝗘!!!
𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘 👉🏻https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35091&brand=lalibet
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞👉🏻 https://www.facebook.com/LalibetET
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠👉🏻 https://t.me/lalibet_et  Contact Us on 👉- +251978051653


🔥ለሚያስገቡት እያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ ነፃ ውርርድ ያግኙ!
💰ተቀማጭ ሲያደርጉ ኮዱን 👉🏻 WEB41 ብለው ያስገቡና  50 ብር ጉርሻ ያግኙ!🎯 እያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ ሌላ ስጦታ ያስገኝሎታል!
WEBET- YOU WIN, WE PAY! መለያዎን አሁኑኑ ይክፈቱ እና ሕልምዎን መኖር ይጀምሩ!https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=31
🔗ማህበራዊ ሚዲያችንን ይቀላቀሉ እና የዊቤት ተሞክሮዎን ያሳድጉ !
📗𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸: https://www.facebook.com/profile.php?id=61567194231007 
📢𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 የፕላቲኒየም ቻናላችን https://t.me/webeteth


ሚኬል አርቴታ ከሪያል ማድሪድ ጋር ባለው ጨዋታ ሳካ ይጀምር እንደሆነ ሲጠየቅ

“ይህን አስበንበታል፣ 49 ደቂቃ ተጫውቷል… ትንሽ ይቀረው ነበር ምክንያቱም ጨዋታው ከመጠናቀቁ በፊት ዳኛው ፊሽካውን ነፍቷል።" 😂

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL




ስለ ኤቨርተን ፔናሊቲ

🗣️ካራገር “ በጭራሽ አያሰጥም “

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


አንድ በወጣ መረጃ መሰረት ከሆነ የሀምስትሪግ ጉዳቶች 3% ሚሆኑት ብቻ ናቸው 3 degree በመባል ቀዶ ጥገና  የሚያስፈልጋቸው.... ይህ የጉዳት አይነት እስከ ቀዶ ጥገና የሚያደርሰው 3 በመቶ ብቻ ነው ግን መድፈኞቹ በትንሽ ወራት ውስጥ ይህ 3 ግዜ አጋጥሟቸዋል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


እድል ስንል በምክንያት ነው 💯

አምና ሲሆን Guess what ? Man city was champion 🤦🏾‍♂️ . እነዲዚህ አይነት Perfection አሳይተህ ስታጣ አንዱ ደሞ እየተሸነፈም ይበላል ተከታዩ ጉዳት እና ዳኛ እየበደለው …… ኳስ መቻል ብቻ አደለም እድልም ያስፈልገሀል . አንዱ በእድሉ ብቻ ሲበላ አንዱ ችሎታው ጣራ ነክቶ 0.1% እድል አቶ ይበላል ።

እድል ከኛ ጋር ምትሆንበት ቀን ትመጣለች …… ችሎታ አላጣንም ዋንጫም ሳንበላ ከማንም በላይ ምርጡ ቲም ስላለን❤️

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

26.1k 0 11 129 570

That’s was luck we all just know 💯

God’s plan 👍🏾

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


አሰልጣኝ ካርሎ አንቸሎቲ ከቫሌንሲያው ሽንፈት በኋላ

"ከአርሰናል ጋር የተለየ አጨዋወት እንጠቀማለን ምክንያቱም እነሱ የበለጠ ያጠቃሉ።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


አርሰናል በክረምቱ የዝውውር መስኮት እስከ 5 የሚደርሱ ተጫዋቾችን እንደሚያስፈረም ይጠበቃል።

- ጉሊየም ባላጉዌ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
አቪዬተር ተመልሷል!
ለአጭር ቀናት ተቋርጦ የነበረዉ አቪዬተር ተመልሷል!
ይወራረዱ በትልቁ ያሸንፉ!

📱https://sshortly.net/6f2c863

📱http://t.me/betwinwinset


ያለ ስጋት ይጫወቱ

በሁሉጌሚንግ ሲጫወቱ አንድ ወይንም ሁለት ጨዋታ ቢሸነፉም እስከ 250000 ብር ድረስ ካሽ ባክ ስላለን ያለ ፍርሃት መጫወት ይችላሉ

በዚህ ሊንክ ይሞክሩት 🔜https://www.hulugaming.net/


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

የዛሬ ተጠባቂ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

ይህን ጨዋታ በLengo bet ይመድቡ የስፖርት ፍቅርዎን ወደ ድል ይቀይሩ!

➡️ https://www.lengobet.com/

Lengo bet የበለጠ ይከፍላል!

#lengobet


🎉 ይገምቱ ይሸለሙ 🎉

🎁የ25,000 ብር ሽልማት ከሁሉ ስፖርት! 🎁

12 :30 |ማንችስተር ዩናይትድ ከ ማንቸስተር ሲቲ❓

ለማሸነፍ :

1️⃣ Hulusport ላይ 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates በመግባት ማንችስተር ዩናይትድ ከ ማንቸስተር ሲቲ ጨዋታ ላይ ከ 10 ብር ጀምሮ በ "Correct score" መወራረድ ፣
2️⃣ የHulusport ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል 👉 https://t.me/hulusport_et
3️⃣ የተወራረዱትን "correct score screenshot" በማድረግ በቴሌግራም ገጻችን በዚህ ፖስት ኮሜንት ላይ👉 https://t.me/hulusport_et/3541 ማስቀመጥ
4️⃣ በትክክል ቀድመው መልሱን ያገኙ 25 ሰዎች እያንዳንዳቸው የ1,000 ብር ቦነስ ተሸላሚ ይሆናሉ


ማስጠንቀቂያ
፡ በአንድ አካውንት ከአንድ በላይ screenshot መላክ ከጨዋታ ውጪ ያስደርጋል
፡ በዚህ ፖስት ኮሜንት ላይ የሚያስቀምጡጥ screenshot ግልፅ እና በደንብ የሚታይ መሆን አለበት

መልካም እድል!🎉


በተጨማሪም ቲቦ ኮርትዋም ለማክሰኞው ጨዋታ የመሰለፍ እድሉ አጠራጣሪ ነው።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


🚨 የዮኮሬሽ ወኪል በአርሰናል እና በሪያል ማድሪድ መካከል በሚደረገው የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ላይ ይገኛል ተብሎ ይጠበቃል ፣ ይህም ዮኮሬሽ ወደ አርሰናል ሊቀላቀል እንደሆነ ትልቅ ፍንጭ የሚሰጥ ነው።

[Transfersdotcom]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

20 last posts shown.