"…ለማንኛውም ይሄ የምታዩት የስንዴ ልመና አቁማ ስንዴ መሸጥ ኤክስፖርት ማድረግም በጀመረችዋ የዘመነ ብልጽግናዋ ኢትዮጵያ በኦሮሚያ ወለጋ እና በዐማራ ክልል በሰሜን ጎንደር ውስጥ የሚታይ አሰቃቂ የራብ አደጋ ነው።
"…ዘንድሮ 7 ሚልዮን ህጻናት ወደ ትምህርት ቤት አልሄዱም። በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ትምህርት ቤቶች ወድመዋል። የኦሮሞ ብልፅግና ለድጋሚ ጦርነት ጡንቻ ማሟቁን ተያይዞታል። ደጋፊዎቹም አንበሳ በለው፣ ወደፊት እያሉት ነው። ትግሬም እርሙን ካወጣ በኋላ በሰለስቱ ቀይ ባሕር፣ ወደብ ወደብ ብሎ ሊሞት ነው። ኦሮሞም ያለ "ገላነ ዲማ" ሌላ ወሬ ትቷል። እነ ደሳለኝ መሃል ሜዳ የከሰረው ፓስተር እንኳ የሱፐር ቻትና የሱፐር ስቲከር ለጋሾቹ ኤርትራውያንን ከአሁኑ ይሞልጫቸው ይዟል። ትግሬንም በኤርትራ መሰደብ ጮቤ ያስረግጥ ጀምሯል።
"…የተለቪዥኗ ኢትዮጵያ ማርና ወተት የምታፈስ ከንዓን ናት፣ ገሃዷ የእውን ዓለሟ ኢትዮጵያ ግን ራብ፣ ጠኔ፣ ጦርነት፣ ወረርሽ፣ ወባና ኮሌራ ሕዝቧን እንዲህ እንደምታዩት እየረፈረፈ የደቀቀች ሆናለች። ጨቅላ መሪዋ ደግሞ ሁሉን ትቶ በካምቦሎጆ ከጎረምሶች ጋር ቅሪላ ሲገፋ ይውላል