"ክሪሚያን አንሰጥም"ዘለንስኪ
፡፡፡፡።፡፡፡፡።፡፡፡፡።፡፡፡፡።፡፡፡፡።
የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ" ክሪሚያ የሩሲያ ግዛት ናት ብዬ እውቅና አልሰጥም" አሉ።
ክሪሚያ በፈረንጆቹ 2014 በሩሲያ ሀይሎች ወደ ሩሲያ ፌደሬሺን መጠቃለሏ ይታወሳል።
"ኪዬቭ በጭራሽ ክሪሚያን አሳልፎ ስለመስጠት ከሞስኮ ጋር ለድርድር የምታቀርበው ጉዳይ አይደለም" ብለዋል ዘለንስኪ፡፡
ዋሽንግተን ሚያዚያ 15-8-17(ረቡዕ) ከዩክሬን እና ከአውሮፓ አጋሮቿ ጋር ስትመክር ክሪሚያን የሞስኮ ግዛት አድርጎ ዕውቅና የመስጠት ሀሳብ አላት ሲል ዋሽንግተን ፖስት አስነብቧል፡፡
ግጭቱን ለማስቆም አሜሪካ እንደአማራጭ ልታቀርበው አስባለች የሚለው መረጃ ከዩክሬን ፖለቲከኞች በኩል በጎ አቀባበል አላገኘም፡፡
“ክሪሚያ ግዛታችን ነው ፣የዩክሬን ህዝብ ግዛት ነው ፣በዚህ ጉዳይ ላይ የምንነጋገረው ነገር የለም፣ከህገ-መንግስታችን ውጭም ነው” በሚል አሻፈረኝ ብለዋልም ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ፡፡
ከክሪሚያ ባሻገር ዛፖሬዢያ ፣ሉሃንስክ ፣ዶኔትስክ እና ኼርሶንም በአሁኑ ሰዓት በሩሲያ ሀይሎች ስራ መሆናቸው ጉዳዩን ለዩክሬን ቀላል አያደርገውም።
የሩሲያው ፕሬዚዳንት ፑቲን ግዛቶቹን ለዩክሬን መልሰን አንሰጥም ማለታቸውም የሚዘነጋ አይደለም፡፡
አር ቲ እና ዋሽንግተን ፖስት እንደዘገቡት፡፡
@Zenaadis_Ethiopia