"እስርቤቶችን ሁሉ ዝጉ፣ የዘጋችሁትን አንደበት ሁሉ ልቀቁ፣ ያፈናችሁትን አእምሮ ሁሉ ለነፃነት አብቁት፣ ጭካኔን በርህራኄ፣ ጉልበትን በእውቀት፣ ዱላን በክርክር፣ ቁጣን በፍትሀዊነት እየለወጣችሁ እና እያዳበራችሁ ከኢትዮጲያ ህዝብ ጋር ታረቁ፣ በተለይ ከኢትዮጲያ ወጣት ጋር ልብ ለልብ ተገናኙ፣ ነገ የወጣቱ ነው"
(ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም)
ነብስ ይማር የኔታ መስፍን!
(አንጋፋው ምሁር ፣አሰላሳዩ፣ ሀገር ወዳዱ፣ የመርህ ሰው የኔታ መስፍን ከዚህ ዓለም በሞት ከተለየ እነሆ ዛሬ 3ዓመት ሆኖታል)
ማንም ሲሞት ያሳዝናል፣
የኔታ መስፍን ሞት አይቀርምና ያረፉት የዛሬውን አሳዛኝ የኢትዮጵያ ሁኔታ ሳያዩ በመሆኑ እኔ በግል እድለኛ ናቸው እላለሁ። እኛ በህይወት ያለነው ተሳቀቅን 😭
==========================
ፈጣን፣ ታማኝና ወቅታዊ መረጃዎችን ያለገደብ ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ፣
መረጃ ህይወት ነው።
http://t.me/Zena_Keminchu