ምንም ብር ቢኖራቸው ምንም ኃያላን ቢሆኑ የግብረ ሰዶም ባንዲራ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሰቀል መፈቀድ አልነበረበትም፡፡ በእምነታችን ኃጢአት፣ በባሕላችን ነውር፣ በሕጋችን ወንጀል ነው፡፡ የእምነት ተቋሞቻችን ምን ሲሆኑ ከተኙበት እንደሚነቁ ፈጣሪ ይወቅ፡፡
✍ ዳንኤል ክብረት ✍
@Zerusoutlying
✍ ዳንኤል ክብረት ✍
@Zerusoutlying