ሪያል ማድሪድ ኬርኬዝን ለማስፈረም ፍላጎት አሳዩ!
ስፔኑ ክለብ ሪያል ማድሪድ የ21 አመቱ ሃንጋሪያዊው የበርንማውዝ የግራ መስመር ተመላላሽ ተጫዋቹ ሚሎስ ኬርኬዝ ለማስፈረም ፍላጎት አሳይቷል።
ይህ የግራ ተመላላሽ ተጫዋቹ በአሁኑ ሰዓት ላይ የብዙውች ክለቦች ልብን ያንጠለጠለ ሲሆን ከነዛ ውስጥ ማን ዩናይትድና ሊቨርፑል ይጠቀሳሉ።
ሃንጋሪያዊው ተጫዋቹ በዘንድሮ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ ለበርንማውዝ 32 ጨዋታዎች ማድረግ የቻለ ሲሆን 2 ጎሎች ማስቆጠርና 5 አሲስቶችን አድርጓል።
ዘገባው የጋዜጣኛው ሆሴ ፊሊክስ ዲያዝ ነው!
SHARE
@ZETENA_DEKIKA_SPORT