☞በህፃንነታቸዉ የሞቱ ልጆች ወላጆቻቸዉን ያማልዳሉ...
:
🗒አቡ ሃሰን እንዲህ በማለት አስተላልፈዋል;- ሁለት ወንዶች ልጆች ሞተዉብኛል። አቡ ሁረይራን ረ.ዐ ከነብዩ ሰ.ዐ.ወ የተወራና ልጆቻችንን የሞቱብን ሰዎች የሚያፅናና ሃድስ ሰማሁ አሏቸዉ እርሳቸውም እንድህ አሉ አወ ልክ ነዉ። በህፃንነታቸዉ የሞቱ ልጆች በፍርዱ ቀን ወላጆቻቸዉን ሲገኙ ልብሶቻቸዉን ወይም እጆቻቸዉን በመያዝ አብረዉ ጀነት እስኪገቡ ድረስ አይለቋቸዉም(ሙስሊም)
"
📫ሚስት የባሏን መከራ መቀነስና ሸክሙን ማቅለል ይኖርባታል..
አነስ ረ.ዐ እንድህ ሲሉ አስተላልፈዋል አቡ ጦልሃ ረ.ዐ ህመም የሚያጣድፈዉ ልጅ ነበራቸዉ ለጉዞ እንደወጡ ህፃኑ ልጃቸዉ ሞተ ከጉዞ ተመለሱና ልጄ እንደት ነዉ ሲሉ ጠየቁ ኡሙ ሱለይም ረ.ዐ ከበፊቱ በረድ ብሎታል ስትል መለሰች እራት ስታቀርብላቸዉ ተመገቡ ግብረ ስጋ ግንኙነት ፈፅመዉ እንዲህ አለች አቡ ጦለሃ ሆይ አንድ ሰዉ ለሰዎች የሆነ ነገር አዋሳቸዉ ከዚያም ያዋሳቸዉን ነገር በፈለገ ግዜ እንድመልሱለት ይጠይቃቸዋል ታዳ አንመልስም ማለት ይቻላቸዋልንን አቡ ጦለሃ ረ.ዐ እንደት እንድህ ይላል መመለስ አለበት እንጅ አሉ።
"
📚ኡሙ ሱለይም በዚህ ግዜ እንግድህ ልጅዎን አላህ ወስዶታል እና ታግሰዉ ምንዳወን ከእርሱ ይጠብቁ አለች ሲነጋ ከአላህ መልዕክተኛ ሰ. ዐ.ወ ዘንድ በመቅረብ አቡ ጦለሃ ረ.ዐ የሆነዉን ሁሉ አጫወቷቸዉ ነብዩም ሰ.ዐ.ወ አላህ ያሳለፋችሁትን ሌሊት ይባርክላችሁ ሲሉ ዱዓ አደረጉ ኡሙ ሱለይም ረ.ዐ ወንድ ልጅ ወለደች ከነብዩ ዘንድ ዉሰደዉ አሉኝ አቡ ጦለሃ ቴምሮችም አብረዉ ልከዉ ስለነበር ነብዩ ሰ.ዐ ወ አንዷን ቴምር አላመጡና በህፃኑ አፍ ዉስጥ አደረጉዋት የአፉን ዉስጥም በቴምር ፈገፈጉት አብደላህ ብለዉ ስም አወጡለት (ቡኻሪና ሙስሊም)
"
📉የአቡ ጦለሃ እና የኡሙ ሱለይም ረ.ዐ ልጅ አድጎ ዘጠኝ ልጆችን የወለደ ሲሆን ዘጠኙም ቁርዓን የሃፈዙ ና(በቃላቸዉ የሸመደዱ) እንደነበሩ አንድ እማኝ ተናግሯል።
"
✍ከሴቶች ፈተና ተጠንቀቅ
:
በሚል ይቀጥላል🔰...
:¨·.·¨: ❀
·. ┈┈••◉❖◉●••┈,,
📲ይ 🀄️ላ🀄️ሉ ን! Share&JOIN "us√ https://t.me/joinchat/AAAAAEPpTBShn5X7GEubZg
🌹🌹..........📩📩............🍃🍃.........🛍🛍