በአገራችን በኮሮና ቫይረስ የሞተ አንድም ሰው የለም:: ከሀሰተኛ ዜና ይጠንቀቁ!
--------------------------
አሁን ላይ በአለማችንም ሆነ በአገራችን ከኮሮና ቫይረስ ስርጭት ባልተናነሰ ፍጹም ከእውነት የራቁና ምንጫቸው ያልታወቁ የሀሰት መረጃዎች በማህበራዊ የትስስር ድረ ገጾች እየተለቀቁ እንደሆነ ግልጽ ነው፡፡ የተሳሳተ መረጃን መልቀቅም ሆነ ተቀብሎ ማሰራጨት ከተፈጠረው ቀውሱ እኩል ስነ ልቦናዊና ማህበራዊ ችግሮችን ያስተከትላል። በመሆኑም ይህ አይነት እኩይ፣ኢ-ሞራላዊና ህገ ወጥ ድርጊት ሁሉም በጥብቅ ሊያወገዘውና ሊከላከለው ይገባል።
ይህን የሀሰት መረጃ በማመን ህብረተሰባችን እንዳይደናገጥና እንዳይደናገር እያሳስብን መረጃዎችን በማዛባት የሚያሰራጩ ኃላፊነት የጎደላቸውን ግለሰቦችና ቡድኖችንም በማጋለጥና ለህገ በማቅብ በጋራ መከላከል ይገባናል፡፡
#ኮቪድ19ን በተመለከተ መንግስት ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በማደራጀት በየዕለቱ የማሠራጨት ሥራን እያከናወነ ነው።ስለሆነም ማህበረሰባችን ወቅታዊ እና ትክክለኛ መረጃ በመከተል እና በመጠቀም በሽታውን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የሚደረገውን ጥረት በተረጋጋ አካሄድ እንዲያግዝ ጥሪያችንን እያቀረብን የመከላከያ መንገዶችን ትኩረት ሰጥቶ እንዲተገበር እናሳስባለን፡፡
የጤና ሚኒስትር