السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ኪታቦችን እያሰማችሁ ለመቅራት ለምትፈልጉ ሁሉ እነሆ ከመርከዝ አቡ ፈዉዛን የኦንላይን መድረሳ የወጣ አዲስ ማስታወቂያ
🕌 እንደሚታወቀው መርከዝ አቡ ፈዉዛን ኦላይን መድረሳ ከአሁን በፊት የተወሰኑ ተማሪወችን ተቀብሎ ሲያስተናግድ መቆየቱ ይታወቃል ✅
ስለሆነም አሁን ላይ ለ10 ተማሪዎች ክፍት ቦታ ስላሉት የዲን መሰረታዊ እዉቀቶችን መማር ለሚፈልጉ 10ተማሪወችን ፈትኖ ማስገባት ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ እዉቀት ፈላጊዎች በዚህ ፈተና ላይ መሳተፍ ትችላላችሁ
መስፈርቶቹ ፦
1️⃣ ከአስተማሪዉ እና ከተማሪዎች ጋር መልካም ስነ-ምግባርን ማሳየት✅
2️⃣ ቁርአንን አሳምራ መቅራት የምትችል✅
3️⃣ በቂራአቱ ግሩፕ ላይ ከማክሰኞ እስከ እሁድ መገኘት የምትችል✅
4️⃣ በመርከዙ ደንብ እና ስርአቶች ለመገዛት ፍቃደኛ የሆነች✅
5️⃣ ዲኗን ለማወቅ ዉስጣዊ ጉጉት ያላት✅
*️⃣
መክፈል መስፈርት አይደለም🚫🕌 እነኚህን መስፈርቶች የምታሟሉ ተማሪዎች በዚህ ቦት👉
@Abu_fewzan_bot መመዝገብ ትችላላችሁ
ወይንም በዚህ አናግሩን 👉
@abufewzan_abdu_shikurየሚቀሩ ኪታቦች ስም ዝርዝር በደረጃ⬇️
📖 المستوى الأول
1 نواقض الإسلام📚
2 القواعد الأربعة📚
3 الأصول الثلاثة📚
4 الأربعون النووية📚
📖 المستوى الثاني
1 قصيدة التائية لأبي إسحاق📚
2 شروط الصلاة📚
3 كتاب التوحيد (محمد ابن عبد الوهاب)📚
📖 المستوى الثالث
1 شرح الأرجوزة الميئية 📚
2 الرسالة الأخوية📚
3منهج السالكين 📚
ዘወትር ቅዳሜና እሁድ የሚቀራዉ ኪታብ👇
نصيحتي للنساء📚....