Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🥰🥰
መሰረቱ ያማረ ነገር መጨረሻው ያምራ!
ይህን ስንሰማ ልባችን በደስታ ይሞላል አይደል? ልጆቻችንስ! ለነሱም ብሩህ ተስፋ እንስጣቸው። በእጃችን ፍቅርን እንዝራ፣ በአንደበታችን ጥበብን እንንገር፣ በድርጊታችን ደግሞ መልካም ምሳሌ እንሁን። ልጆቻችን ብቁ እንዲሆኑ እንደግፋቸው፤ ተወዳዳሪ እንዲሆኑም እናበረታታቸው። ምክንያቱም ልብ ያማረ መሰረት ሲኖረው፣ የወደፊቱ ጊዜ በእርግጥም ያምራል። በሁሉም ነገር ጀግና እንዲሆኑ ከአሁኑ እንጣር።ታላቆችም ታናናሾቻችሁ ችላ እንዳትሉ አደራ!!