ነጻ‼️ የኦንላይን ስልጠና ዕድል ምዝገባ ተጀመረ፤ አሁኑኑ ይመዝገቡ!
ቮዳፎን ፋውንዴሽን፣ አምሬፍ ሄልዝ አፍሪካና ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በጋራ ዕድሜያቸው ከ18–35 ዓመት ላሉ ኢትዮጵያውያን ውጣቶች ለአንድ ዓመት የሚቆይ ነጻ የኦንላይን ስልጠና ዕድል በቴክኖሎጂ ዘርፎች ማለትም
1. በሶፍት ዌር ደቨሎፕመንት
2. ዳታ ሳይንስና
3. አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ አዘጋጅተዋል፡፡
✅ ባሉበት ቦታ ሆነው በሚመችዎት ሁኔታ ስልጠናውን መውሰድ ይችላሉ፤
✅ ለአንድ ዓመት ወርሃዊ ዳታ ጥቅል (6 ጊጋ ባይት) ይሰጣል፤
✅ ሜንተርሺፕና የስራ ትስስር ዕድሎች ይመቻቻሉ፤
📅 የመመዝገቢያ ጊዜ እስከ ሚያዝያ 16፣ 2017 ዓ.ም
📌 ለመመዝገብ በጣም ቀላል ነው፤ ከታች የተቀመጠውን ሊንክ ይጫኑ፣ ይመዝገቡ፣ ምዘናውን ይውሰዱ፤
https://register.kefeta.et/
ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ አሁኑኑ እንዲመዘገቡ ይመከራል!!