ሐቅን መከተል ክብር እንጂ ውርደት አይደለም፤ እንዳውም ቀድሩ ይጨምራል ከአሏህም ከፍጡራኖችም ጋር ።
========================
ከየትም ይምጣ ሐቅን መከተል አምላካችን ውህይ አውርዶ ያዘዘብንና የቀደምት ብርቅዬ ሰለፍዮች መንገድና መገለጫ ነው።
🎙 በተከበሩ ሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን ሃፊዞሁሏህ
====================
ሐቅን ለመከተል ጎሳን(ዘርን)መቁጠር ሳይሆን ሐቅ መሆኑን አጣርተን ብቻ መከተል ነው ያለብን።
ሐቅን እንድንከተልና ከእውነተኞች ጋር እንድንሆን አምላካችን በተከበረው ቁርኣን ነግሮናል።
አሁን ባለንበት ጊዜ አሏህ ካዘነላቸው ከጥቂቶች በቀር ሐቅን ለመከተል ዘር የሚቆጥሩ በዝተዋል።
ባይገርማችሁ ሐቅን እንድንከተል እና ከእውነተኞች(ከሐቀኞች) ጋር እንድንሆን ነበር የተነገረን አሁን ላይ ግን እየተደረገ ያለው ሐቅን ለመከተል ዘር (ጎሳ) እየቆጠሩ ያሉ በዘር በሽታ የሰከሩ በዝተዋል።
ከሐቀኞች(እውነተኞች ጋር እንድንሆን ተነግሮን ሰዎች ግን እያደረጉ ያለው ለመሸምገል(ለማሸማገል) በብር የሆነበት አህዋል ነው ያለነው።
✍ አቡ ፈውዛን አብዱሰላም
https://t.me/abufewuzanabduselam