Adama Jobs


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Career


በአዳማ ከተማ በማንኛውም ዘርፍ የሚወጡ የስራ ማስታወቅያዎች የሚለጠፉበት ቻናል።
የስራ ቅጥር ማስታወቅያዎትን ይላኩልን።
Contact us: @mik_ket
@Adama_jobs_AfaanOromoo
@super_adama

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Career
Statistics
Posts filter


💫አዳማ ሜዲካል ኮሌጅ ካፌ፡ ከዚህ በታች ባሉን ክፍት የስራ ቦታዎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

🕔ማብቅያ ቀን፡ 25-3-2017

📍አድራሻ፡ ሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት፤ ሃይለማርያም ሆስፒታል ውስጥ

📱0911957610 / 0936220809
——————————————-

1) ቡና የምታፈላ

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
——————————————-

2) ሼፍ

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
——————————————-

3)ረዳት ሼፍ

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
——————————————-

4)አስተናጋጅ

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2


@adama_Jobs


💫 ካማራ ትምህርት ቤት ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች መምህራን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡

🕔ማብቅያ ቀን፡ 21-03-2017

📍አድራሻ፡ ወደ አሊ ቢራ አደባባይ በሚወስደዉ መንገድ ተክለሐይማኖት ቤ/ክ ፊት ለፊት

📱 0976802122/ 0911566956
————————————

1) የ2ኛ ደረጃ የእንግሊዘኛ ቋንቋ መምህር/ት

🚻ፆታ: ሁለቱም

🥇ልምድ፡ በሁለተኛ ደረጃ የማስተማር ልምድ ያለዉ/ያላት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

# የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ እና ከዛ በላይ
# እንግሊዘኛ፣ ኦሮምኛ እና አማርኛ በብቃት መናገር እና መፃፍ የሚችሉ።
————————————

2) የ1ኛ ደረጃ የእንግሊዘኛ ቋንቋ መምህር/ት

🚻ፆታ: ሁለቱም

🥇ልምድ፡ በአንደኛ ደረጃ የማስተማር ልምድ ያለዉ/ያላት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4

# የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ እና ከዛ በላይ
# እንግሊዘኛ፣ ኦሮምኛ እና አማርኛ በብቃት መናገር እና መፃፍ የሚችሉ።
————————————

3) የ1ኛ ደረጃ እጅ ፅሁፍ (handwriting) መምህር/ት

🚻ፆታ: ሁለቱም

🥇ልምድ፡ በአንደኛ ደረጃ የማስተማር ልምድ ያለዉ/ያላት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

# የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ እና ከዛ በላይ
# እንግሊዘኛ፣ ኦሮምኛ እና አማርኛ በብቃት መናገር እና መፃፍ የሚችሉ።
————————————

4) 1ኛ ደረጃ ትምህርት ክፍል ሃላፊ (Cycle Head)

🚻ፆታ: ሁለቱም

🥇ልምድ፡ በትምህርት ክፍል ሃላፊ ሆኖ የሰራ

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

# ልዩ ችሎታ፡- የእንግሊዘኛ ትምህርቶችን በአግባቡ መገምገም የሚችል እና የአርታዒነት (editor) ስራ የሰራ
# የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ እና ከዛ በላይ በእንግሊዘኛ ትምህርት
# እንግሊዘኛ፣ ኦሮምኛ እና አማርኛ በብቃት መናገር እና መፃፍ የሚችሉ።

@adama_jobs


🧰ሙያ፡ Branch Manager

🏭የድርጅት ስም፡ ጎልደን ሴልስ እና ማርኬቲንግ

🕔ማብቅያ ቀን፡ 23/03/2017

📍አድራሻ፡ አዳማ, ሮያል ኮሌጅ ፊትለፊት

🚻ፆታ: ሁለቱም

🥇ልምድ፡ 2 ዓመት

📱 0910616226, @AmenNc

# የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ ያላት.

@adama_jobs


🧰ሙያ፡ ነርስ (Level2,3)

🕔ማብቅያ ቀን፡ 21-07-2016

📍የስራ ቦታ፡ ቦሌ ታክሲ መጨረሻ 40 ሜትሩ አስፓልትላይ

🥇ልምድ፡ 0 ዓመት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

📱0975414737

@adama_Jobs


አስደሳች ዜና ከ light training center

1. በ SALES AND MARKETING
🟢 በቲዎሪ ና በፕራክቲስ እንዲሁም ሌላ ድርጅቶች ላይ አፓረንት እናስወጣለን
🟢 ስልጠናው 1 ወር ከ 15 ቀን ነው
🟢 ዋጋ 3500 ብር

2. DIGITAL MARKETING ለ 2ወር የሚቆይ ስልጠና አዘጋጅተንላቹሀል።
🟢10 % discount
🟢COC ጨምሮ + የምስክር ወረቀት
🟢ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች አስተምረን እናስመርቃለን!
🟢ምቹ የማስተማሪያ ክፍል

📍አድራሻችን፡ መብራት ሃይል ሀሚልተን ህንፃ (ቀጨማ ንግድ ባንክ ) 2ተኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ፡ +251935354546 & +251960971221


🧰ሙያ፡ ባሬስታ

🏭የድርጅት ስም፡ BM ካፌ

🕔ማብቅያ ቀን፡ 25-03-2017

📍አድራሻ ፡ ፍራንኮ ቢ ኤም ኬክ ቤት

🚻ፆታ: ወንድ

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

📱 0912225214

@adama_Jobs


🧰ሙያ፡ ፋስት ፉድ ባለሙያ

🏭 የድርጅት ስም፡ ሀማክስ ካፌ

🕔ማብቅያ ቀን፡ 18-03-2017

📍አድራሻ፡ ፍራንኮ ኦሊያድ ሲኒማ

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0911283667

@adama_Jobs


🧰ሙያ፡ ቪዲዮ ኤዲተር

🏭የድርጅት ስም፡ ጊፍቲ ዲጂታል ሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን ማሰልጠኛ

🕔ማብቅያ ቀን፡ 25-03-2017

📍አድራሻ ፡ አዳማ ፖስታ ቤት ሶሬቲ ፊት ለፊት ጀርመን ሲቲ ሞል

🚻ፆታ: ሁለቱም

🥇ልምድ፡ 2 ዓመት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱 0968152919

💰ደሞዝ፡ 13,500

# የትምህርት ደረጃ፡ በሌቭል ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ/ች።
# የትምህርት ማስረጃችሁን giftimedia@gmail.com ወይም ተለግራም 0968152919 ላይ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።

@adama_jobs


🧰ሙያ፡ ግራፍክስ ባለሙያ

🏭የድርጅት ስም፡ ጊፍቲ ዲጂታል ሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን ማሰልጠኛ

🕔ማብቅያ ቀን፡ 25-03-2017

📍አድራሻ ፡ አዳማ ፖስታ ቤት ሶሬቲ ፊት ለፊት ጀርመን ሲቲ ሞል

🚻ፆታ: ሁለቱም

🥇ልምድ፡ 2 ዓመት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱 0968152919

💰ደሞዝ፡ 9,500

# የትምህርት ደረጃ፡ በሌቭል ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ/ች።
# የትምህርት ማስረጃችሁን giftimedia@gmail.com ወይም ተለግራም 0968152919 ላይ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።

@adama_jobs


🧰ሙያ፡ ማርኬቲንግ ኦፊሰር

🏭የድርጅት ስም፡ ጊፍቲ ዲጂታል ሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን ማሰልጠኛ

🕔ማብቅያ ቀን፡ 25-03-2017

📍አድራሻ ፡ አዳማ ፖስታ ቤት ሶሬቲ ፊት ለፊት ጀርመን ሲቲ ሞል

🚻ፆታ: ሁለቱም

🥇ልምድ፡ 2 ዓመት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱 0968152919

💰ደሞዝ፡ 7,500

# የትምህርት ደረጃ፡ ማህበራዊ ሳይንስ እና ተያያዝ የትምህርት አይነት በዲግሪ የተመረ/ች።
# የትምህርት ማስረጃችሁን giftimedia@gmail.com ወይም ተለግራም 0968152919 ላይ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።

@adama_jobs


🧰ሙያ፡ ማርኬቲንግ ዳርክተርና ኦፕርይሽኝ ማናጀር

🏭የድርጅት ስም፡ ጊፍቲ ዲጂታል ሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን ማሰልጠኛ

🕔ማብቅያ ቀን፡ 25-03-2017

📍አድራሻ ፡ አዳማ ፖስታ ቤት ሶሬቲ ፊት ለፊት ጀርመን ሲቲ ሞል

🚻ፆታ: ሁለቱም

🥇ልምድ፡ 2 ዓመት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱 0968152919

💰ደሞዝ፡ 12,500

# የትምህርት ደረጃ፡ ማህበራዊ ሳይንስ እና ተያያዝ የትምህርት አይነት በዲግሪ የተመረ/ች።
# የትምህርት ማስረጃችሁን giftimedia@gmail.com ወይም ተለግራም 0968152919 ላይ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።

@adama_jobs

4k 0 18 2 12

🧰ሙያ፡ ፑል አጫዋች

🏭የድርጅት ስም፡ ስካይ ጌም ዞን

🕔ማብቅያ ቀን፡ 21-03-2017

📍አድራሻ፡ ሳር ተራ

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

📱0911369789

@adama_jobs


🧰ሙያ፡ Play station እና ፑል አጫዋች

🕔ማብቅያ ቀን፡ 25-03-2017

📍አድራሻ ፡ ኮሌጅ በብላክ ኮፊ በኩል 50ሜትር ገባ ብሎ

🥇ልምድ፡ ያላት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0935604940

# ለቡና እና ለተለያዩ ነገሮች የሚሆን በረንዳም አለው።

@adama_jobs


🧰ሙያ፡ የጋርመንት ፋብሪካ የስራ ሂደት መሪ/ ፕሮዳክሽን ማናጀር

🏭የድርጅት ስም፡ Smart Garment

🕔ማብቅያ ቀን፡ 30-03-2017

📍አድራሻ ፡ ነቀምት ከተማ

🥇ልምድ፡ 5 ዓመት

🚻ፆታ: ሁለቱም

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0940141439

# ተያዥ ማቅረብ የሚችል።

@adama_jobs


🧰ሙያ፡ ጌም ዞን አጫዋች

🕔ማብቅያ ቀን፡ 21-03-2017

📍አድራሻ፡ ፍራንኮ አካባቢ

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0911789046

# አንድ ቀን ስራ አንድ ቀን እረፍት።

@adama_jobs


🧰ሙያ፡ ጨጨብሳ መለዋና ፈጢራ የምትሰራ

🕔ማብቅያ ቀን፡ 21-03-2017

📍አድራሻ ፡ ቦሌ መጨረሻ

🥇ልምድ፡ ያላት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

📱0952292953

@adama_Jobs


🧰ሙያ፡ የግቢ ፅዳት ሰራተኛ

🏭የድርጅት ስም፡ ሱልጣን እና ቤተሰቡ ኢንደስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

🕔ማብቅያ ቀን፡ 21-03-2017

📍አድራሻ፡ ሚጊራ ቀበሌ ሚግራ ትምህርት ቤት ፊትለፊት

🥇ልምድ፡ ያለው

🚻ፆታ: ወንድ

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0968898805

@adama_Jobs


🧰ሙያ፡ ረዳት ሼፍ

🏭የድርጅት ስም፡ Barch food zone

🕔ማብቅያ ቀን፡ 30-03-2017

📍አድራሻ ፡ ቦሌ ከ አዳማ ጀነራል ገባ ብሎ

🥇ልምድ፡ ያላት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0967565587

@adama_jobs


🧰ሙያ፡ ፕለይስቴሽን አጫዋች

🏭የድርጅት ስም፡ ዳይናሚክ ጌም ዞን

🕔ማብቅያ ቀን፡ 27-03-2017

📍አድራሻ ፡ ግንብ ገበያ አክሲዮን ማህበር

🥇ልምድ፡ ያላት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0949035805

# በሳምንት 1ቀን እረፍት።

@adama_jobs


🧰ሙያ፡ ፑል አጫዋች

🏭የድርጅት ስም፡ ዳይናሚክ ጌም ዞን

🕔ማብቅያ ቀን፡ 27-03-2017

📍አድራሻ ፡ ግንብ ገበያ አክሲዮን ማህበር

🥇ልምድ፡ ያላት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4

📱0949035805

# 1 ቀን ስራ 1ቀን እረፍት።

@adama_jobs

20 last posts shown.