ሁለተኛው የኢትዮጵያ አለም አቀፍ የቁርአን እና የአዛን ውድድር አሸናፊዎች ተለዩ!!
በዘይድ ኢብኑ ሳቢት የቁርአን ማህበር አዘጋጅነት ና በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የበላይ ጠባቂነት የተዘጋጀው ሁለተኛው አለም አቀፍ የቁርአን እና አዛን ውድድር በአዲስአበባ ስታዲየም በድምቀት ተካሂዷል።
በውድድሩ ላይ ከ60 በላይ ሀገራት የተውጣጡ ተወዳዳሪዎች እና ከ11 ሀገራት የመጡ አለም አቀፍ የቁርአን ውድድር ዳኞች ተሳትፈውበታል። በቁርአን ሂፍዝ ፣በቁርዓን አቀራር (በቲላዋ) በአዛን እና በሴቶች የቁርአን ሂፍዝ ከ1ኛ እስከ 3ኛ ደረጃ ለወጡ ተወዳዳሪዎች ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
በዚህም መሰረት
በቁርአን ሒፍዝ በወንዶች፦
1ኛ. መሐመድ ፉአድ አሕዋጂ...ከየመን 2ኛ.ዩሱፍ አሺ.....ኳታር
3ኛ.መሐመድ ፏአድ.....ከአሜሪካ አሸናፊ ሆነዋል።
በሴቶች ቁርአን ሂፍዝ፦
1ኛ.ሩቀያ ሷሊህ.....ከየመን
2ኛ.ነሲም ጀናውጂ....ከአልጄሪያ
3ኛ. ቀመራ ወሊዩ መሐመድ ....ከኢትዮጵያ አሸናፊ ሆነዋል።
በአዛን ውድድር፦
1.መሐመድ አቡበክር....ከኢንዶኔዥያ
2.ዑመር ዱራን....ከቱርኪዬ
3.ጅብሪል አደም...ከኢትዮጵያ በመውጣት ተሸላሚ ሆነዋል።
በቁርአን አቀራር(በቲላዋ) ዘርፍ በወንዶች 1.አብዱረዛቅ አልሸሃዊ.....ከግብፅ
2.ከራር ለይስ....ኢራቅ
3.አንጀድ ከምዳን .....ከየመን አሸናፊ ሆነዋል።