የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


የረመዷን ምክር 12

ሰለዋት የማውረድ አህካሞች እና ትክክለኛው ሁኔታ
እንዲሁም
በሰለዋት ስም እየተሰሩ ያሉ ሽርኮች እና ድንበር ማለፎች የተዳሰሱበት
መደመጥ ያለበት ወሳኝ ነጥብ የተወሳበት ሙሀዶራ

በሸይኽ ዩሱፍ አህመድ ሃፊዞሁሏህ

መጠን_4.15 mb

1446_ሒ.

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة




የረመዷን ምክር 11

የኢስላም አፍራሾች  የተብራሩበት ወሳኝ ሊደመጥ የሚገባ ነጥብ የተወሳበት

√ወሳኝ_ነጥብ_የተዳሰሰበት_አጠር_ያለ_ሙሓዶራ

በኡስታዝ ሰዕድ አብዱለጢፍ ሃፊዞሁሏህ

መጠን_7.71 mb

1446_ሒ.

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة




የረመዷን ምክር 10

የ"ላኢላሃኢለሏህ" መስፈርቶች የተብራሩበት እንዲሁም መንዙማ በሚል ስያሜ ያሉ ሽርክያቶች ድንበር ማለፎች የተዳሰሱበት

√ወሳኝ_ነጥብ_የተዳሰሰበት_አጠር_ያለ_ሙሓዶራ

በሸይኽ ሀሰን ገላው  ሃፊዞሁሏህ

መጠን_5.95 mb

1446_ሒ.

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة




የረመዷን ምክር 09

አላህን መፍራት እና መጠንቀቅ እንዳለብን የተነገረበት

√ወሳኝ_ነጥብ_የተዳሰሰበት_አጠር_ያለ_ሙሓዶራ

በኡስታዝ አህመድ ሙሀመድ ሃፊዞሁሏህ

መጠን_3.52 mb

1446_ሒ.

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة




የረመዷን ምክር 08

የቢድዓ ባለቤቶች እየተጓዙ ያሉበት አደጋ የተገለፀበት
እንዲሁም ሙመይዓወች የሚጓዙበት መንገድ የተሳሳተ መሆኑ የተነገረበት

√ወሳኝ_ነጥብ_የተዳሰሰበት_አጠር_ያለ_ሙሓዶራ

በሸይኽ ዩሱፍ አህመድ ሃፊዞሁሏህ

መጠን_7.48 mb

1446_ሒ.

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة




የጁሙዓ ኹጥባ (ምክር)

ርዕስ  ተውሒድ በዱንያም በአኼራ ነፃ የመውጫ መንገድ ነው

በሸይኽ ዩሱፍ አህመድ ሀፊዞሁሏህ

በቡኻሪ መስጅድ

መጠን 5.66 Mb

የካቲት -28-2017

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة




የጁሙዓ ኹጥባ (ምክር)

ርዕስ  በረመዷን ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ ኢባዳወች

በኡስታዝ ሰዕድ አብዱለጢፍ ሀፊዞሁሏህ

በሰለፊያ መስጅድ

መጠን 7.73 Mb

የካቲት -28-2017

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة




የረመዷን ምክር 06

የቢድዓ ምንነት የተዳሰሰበት
በዲን ላይ የሚጨመሩ ፈጠራወች ከነገሮች ሁሉ መጥፎ/ፀያፍ መሆናቸው የተነገረበት

# ከባለፈው የቀጠለ

√ወሳኝ_ነጥብ_የተዳሰሰበት_አጠር_ያለ_ሙሓዶራ

በወንድም አቡበክር ዩሱፍ ሃፊዞሁሏህ

መጠን_4.84 mb

1446_ሒ.

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة




የረመዷን ምክር 05

ስለተውሒድ እንዲሁም በተውሒድ ሊኖረን ስለሚገባ አቋም የተዳሰሰበት

√እጅግ ወሳኝ_ነጥብ_የተዳሰሰበት_አጠር_ያለ_ሙሓዶራ

ሸይኽ ሀሰን ገላው ሃፊዞሁሏህ

መጠን_4.73 mb

1446_ሒ.

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة




አሏህ ከባሮቹ የተብቃቃ ነው

አሏህ ለባሮቹ በጎ ሰሪ  ፤ ከባሮቹ የማይፈልግ ፣ በራሱ የተብቃቃ ነው፤
ቸር  ፣ አሸናፊ ፣ አዛኝ የሆነ ጌታ ነው።

ከባሪያው የማይከጅል ከመሆኑ ጋር ፣ ለባሪያው በጎ ይሰራ ፣ ለባሪያው መልካምን ይሻል ፣  ከባሪያው ላይ ጉዳትን ያስወግዳል። ይህን የሚፈጽመው   ከእርሱ በሆነ እዝነትና በጎ አድራጊነት እንጅ ከባሪያው  ጥቅምን ሽቶ ፣ (የሚመጣ) ጉዳት ኖሮ ጉዳትን ከእርሱ ላይ እንዲከላከሉለት ፈልጎ አይደለም።

አሏህ ፍጡራንን የፈጠረው እርሱ አነስተኛ ሆኑ ቁጥሩን ለማብዛት አይደለም ወይም የሚዋረድ ሆኖ በእነርሱ ልቅና ለማግኘት አይደለም ወይም እርሱን ለመመገብ ፣ እርሱን ለመጥቀም አይደለም ወይም ከእርሱ ላይ ጉዳትን እንዲከላከሉለት አይደለም።

አሏህ የሚከተለውን ተናግሯል :-
وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ
مَا أُرِيدُ مِنْهُم مِّن رِّزْقٍ وَمَا أُرِيدُ أَن يُطْعِمُونِ
إِنَّ اللَّهَ هُوَ الرَّزَّاقُ ذُو الْقُوَّةِ الْمَتِينُ
"ጅንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡ ከነርሱም ምንም ሲሳይ አልፈልግም፡፡ ሊመግቡኝም አልሻም፡፡ አላህ እርሱ ሲሳይን ሰጪ የብርቱ ኀይል ባለቤት ነው፡፡"
(ዛሪያት 56-58)

አሏህ የሚከተለውን ተናግሯል :
وَقُلِ الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي لَمْ يَتَّخِذْ وَلَدًا وَلَمْ يَكُن لَّهُ شَرِيكٌ فِي الْمُلْكِ وَلَمْ يَكُن لَّهُ وَلِيٌّ مِّنَ الذُّلِّ ۖ وَكَبِّرْهُ تَكْبِيرًا
«'ምስጋና ለአላህ ለዚያ ልጅን ላልያዘው፣ ለእርሱም በንግሥናው ተጋሪ ለሌለው፣ ለእርሱም ከውርደት ረዳት ለሌለው ይገባው' በልም፡፡ ማክበርንም አክብረው፡፡»
(ኢስራእ :111)

አሏህ ወዳጆቹን የሚወደው ከእርሱ በሆነ በጎነትና  እዝነት ነው።

አሏህ የሚከተለውን ተናግሯል:-
وَاللَّهُ الْغَنِيُّ وَأَنتُمُ الْفُقَرَاءُ ۚ 
"አላህም ሐብታም ነው፡፡ እናንተም ድሆች ናችሁ፡፡"
(ሙሀመድ :38)

ፍጡራን እርስ በርስ የሚደጋገፉት ድሃ በመሆናቸው ነው። አፋጣኝ ወይም ዘግይቶ የሚገኝ ጥቅም ሽተው ነው። ጥቅምን  ታሳቢ ባያደርጉ ኖሮ አንዱ ለሌለው በጎ ባልሰራ ነበር።

በሀቂቃ ካየነው የሰው ልጅ ለሌሎች በጎ የሚሰራው ከእነርሱ ጥቅም ለማግኘት መዳረሻ መንገድን ለማመቻቸት ነው።
የሰው ልጅ  በጎ የሚሰራው በዚህ አለም የመልካም ዋጋውን ፈጥኖ ለማግኘት  ወይም ለበጎ ስራው  ለውጥ ፈልጎ ወይም ከሌላው ምስጋና እና ውዳሴን ጠብቆ ነው
ወይም በአኼራ ከአላህ ዘንድ ምንዳ ለማግኘት ፈልጎ ነው።  በዚህ ምክንያት እርሱ ለነፍሱ በጎ ይሰራል።

ይሁን እንጅ ደካማ ሳይሆን በሚጠቅመው (አሏህ በፈቀደው) ነገር ላይ መጓጓቱ እርሱን የተሟላ ያደርገዋል እንጅ የሚያስወቅሰው አይደለም።

አሏህ የሚከተለውን ተናግሯል :-

إِنْ أَحْسَنتُمْ أَحْسَنتُمْ لِأَنفُسِكُمْ ۖ
"መልካም ብትሠሩ ለነፍሶቻችሁ መልካምን ሠራችሁ፡፡"
(ኢስራእ :7)

አሏህ የሚከተለውን ተናግሯል

وَمَا تُنفِقُوا مِنْ خَيْرٍ يُوَفَّ إِلَيْكُمْ وَأَنتُمْ لَا تُظْلَمُونَ
"ከገንዘብም የምትለግሱት ሁሉ (ምንዳው) ወደናንተ ይሞላል፡፡ እናንተም አትበደሉም፡፡"
(በቀራ :272)

አሏህ በሀዲሰል ቁድስ የሚከተለውን ተናግሯል:-
(يا عبادي! إنكم لن تبلغوا نفعي فتنفعوني ، ولن تبلغوا ضري فتضروني ، يا عبادي! إنما هي أعمالكن أحصيها لكم ، ثم أوفيكم إياها ، فمن وجد خيرا فليحمد الله ، ومن وجد غير ذلك فلا يلومن إلا نفسه)
أخرجه مسلم (٢٥٧٧)
(ባሮቸ ሆይ! እናንተ እኔን መጥቀም (ብትፈልጉ) መጥቀም አትችሉም ፤ መጉዳት (ብትፈልጉ) መጉዳት አትችሉም ፤ ባሮቸ ሆይ ! እርሷ ስራችሁ ነች፣ ለእናንተም እዘግባታለሁ ፤ ከዚያም እርሷን እመነዳችኋለሁ። መልካምን ያገኘ አላህን ያመስግን ፤ ከእርሱ ውጭ ያገኘ ፣ ነፍሱን እንጅ ሌላን እንዳይወቅስ)

"ጢቡል ቁሉብ : 227-228)

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة


የረመዷን ምክር 04

የቢድዓ ምንነት የተዳሰሰበት
በዲን ላይ የሚጨመሩ ፈጠራወች ከነገሮች ሁሉ መጥፎ/ፀያፍ መሆናቸው የተነገረበት

√ወሳኝ_ነጥብ_የተዳሰሰበት_አጠር_ያለ_ሙሓዶራ

በወንድም አቡበክር ዩሱፍ ሃፊዞሁሏህ

መጠን_4.30 mb

1446_ሒ.

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة

20 last posts shown.