አንድ ሰው በሞተ ቁጥር ሀገሬ ሞተች በል መልእክት አልፋ STUDIO™


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


🌹WELCOME 🌹
👇🏻In this channel 👇🏻👇🏻
➡️😂Memes 😂😂 jokes
➡️Musics 🎧🎧🎧& Clip 🎥🎥
⚙️APPLICATIONBULDING&✏️EDITION
📱ANDROID &📱IOS
⚙️CODING ✏️
⚙️PROGRAMMING 👨🏻‍💻
⚙️HACKING 👨🏻‍💻
⚙️COMPUTER&MOBILE 📱🖥 REPAIRING 🛠🛠
For contact 👇🏻👇🏻👇🏻
@alphastodiotmbot
@MEBA85BOT

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter




ትዝ ይላችኋል😂


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
Plz make it challenge










Forward from: ŤĤĔ BŐŜŜ
እዚህ ቻናል ላይ ማነኛዉም አይነት ፎቶ በመላክ ወደ Cartoon ማስቀየር ተችላላቹ
For more contact 👇
@Athronssss
👧🧑Share to ur friends
🧾🧾U can give comment
https://t.me/Bosscartoons








18.7k view ena 443 like ena 71 comment yagenew video tik tok ly mayet teclalachu


Do you want edit just like this and more inbox me no payment @henok00




Video is unavailable for watching
Show in Telegram


Hello everyone owner new username @adonayyyyyyyyyyyyyyy


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


ላልሰሙ እናሰማ


ፊትለፊት በምናየው ብቻ ማመን እንደሌለብን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ፒክ ነው። የሳቀልን ሁሉ ጫወታችን ተመችቶት ሳይሆን እየሳቀብንም ሊሆን ይችላል


የተበላሸ ሚሞሪ ካርድን እንደገና ጥቅም ላይ ለማዋል
👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏

1⃣2⃣ ደረጃዎች

የተበላሸ ❌ ወይም ኮራብት ያደረገ ሚሞሪ ካርድ እንደገና ጥቅም ላይ ለማዋል
እነዚህን 12 ስቴፓች ይጠቀሙ።
ግን ሚሞሪ ካርዱ ውስጥ የነበሩት ፋይሎች መጥፋታቸው የማይቀር ነገር
ነው።

step 1⃣ ሚሞሪ ካርዱን የኮምፒውተርዎ “USB port” ላይ ይሰኩት።

***
step 2⃣ ከዚያም “my computer” ውስጥ ገብተው ኮምፒውተሩ ሚሞሪ
ካርዱን እንዳነበበው ቼክ ያድርጉ።

*****

step 3⃣ ከዚያም “Start” በተኑን በመጫን “cmd” ብለው በመፃፍ
“Enter”ን ይጫኑ።

*****

step 4⃣ ከዚያም “Command prompt” ውስጥ "DISKPART" ብለው
ይፃፋና “Ok”ን ይጫኑ።

*****

step 5⃣ ከዚያም “LIST DISC” ብለው ይፃፋና የሚቀርቡ
አማራጮችን ይዩ።

step 6⃣ ከሚመጡት አማራጮች ውስጥ ሚሞሪ ካርዱን ከነ ቁጥሩ
ያገኛሉ።

******

step 7⃣ ከዚያም “SELECT DISC 👍የ ዲስኩን ቁጥር” ብለው ይፃፋና
“Enter”ን ይጫኑ።

*****

step8:ከዚያም “CLEAR” ብለው ይፃፋና Enterን ይጫኑ።

******

step 9⃣ ከዚያም “create partition primary” ብለው ይፃፋና
“Enter”ን ይጫኑ።

*******

step 1⃣0⃣ ከዚያም “ACTIVE” ብለው ይፃፋና “Enter” ይጫኑ።

*******

step 1⃣1⃣ ከዚያም “FORMAT FS=FAT32” ብለው ይፃፋና “Enter” ይጫኑ።

********

step1⃣2⃣ ከዚያም ኮምፒውተሩ ሚሞሪ ካርዱን ፎርማት ያደርገዋል።

Share & join @alphastudiotm


For ⁉️questions
@henok00
@alphastudioowner
@mebahdbot

20 last posts shown.

388

subscribers
Channel statistics