አሳዛኙ የብራዚላዊ ታዳጊ ተጫዋች ክስተት!
የዛሬ አመት በብራዚል ከሚገኙ ኮከብ ወጣት ተጫዋቾች ውስጥ አንዱ የሆነው ዲያጎ ፈርናንዶ በትልቅ ደረጃ እየተጠበቀ ዘግናኝ አደጋ አጋጠመው
ከጓደኛው ጋር በሞተር ሳይክል እየተጓዘ ከፍተኛ አደጋ አጋጠመው የጓደኛው ህይወት ሲያልፍ ባለተሰጦኦ የእግርኳስ ተስፈኛ ዲያጎ በአደጋዉ አንድ እግሩን አጣ ረዘም ላለ ጊዜ የማገገም ሂደት ውስጥ ገባ
ከአንድ አመት የማገገም ሂደት ቡሃላ ዲያጎ ፈርናዶ በአካል ጉዳተኞች ውድድር የውድድሩ ኮከብ ተጫዋች በመባል የዋንጫ አሸናፊ ሆነ ነገሮች ባልፈለገው መንገድ ቢሄዱም የዲያጎ ተስፋ አለመቁረጥ እጅ የሚያስደንቅ ነበር
ህይወት በየት አቅጣጫ እንደምትወስድ አይታወቅም የዛሬ አመት በትልቅ ደረጃ የሚጠበቅ ልጅ ነበር እኛ ባቀድነው ሳይሆን በተፃፈልን መሰረት ነው የምንጓዘው እግሩን ቢያጣም በህይወት ተርፎ እዚህ ላይ ደርሷል ዲያጎ ፈርናንዶ።