#relationships
እንደዚ አድርጌ ለጉአደኛ የሰርግ gift ልሰጠው ነበር እና ፎቶቸው የለኝም እና በ ፅሁፍ ብቻ ላደርገው ነበር እና ምን ብዬ ማጻፍ እንዳለብኝ አላቅም. ሙስሊም ነው በ አማረኛ ሊሆን ይችላል በ አንግሊዘኛ ምታቁት ግጥም ወይም አባባል ሊሆን ይችላል ምታቁ ካላችሁ ንገሩኝ አስቸካይ ነው እባካችሁ
By: Eyo
Open in Mini-App