አትክልት ተራ በምን ይለያል ?
1 አትክልት እና ፍራፍሬዎችን ወደየቤትዎ የምናደርሰው በ ገበሬው
ዋጋ ወይንም የመደብር / የችርቻሮ ሻጭ ሱቆች በሚገዙበት ዋጋ ነው
2 የምንሰራው በችርቻሮ ሻጭ እና በአከፋፋይ መሀል ባለ ትርፍ እንዲሁም በተለያዩ ወጪዎች ከሚመጣ ጭማሪ ደንበኞቻችንን ለማዳን ነው
3 ደንበኞች እንደራሳቸው አይተው የሚያዙን ፍሬሽ እና ትኩስ ምርት ብቻ ለማቅረብ ተጠያቂነት ባለው አሰራር መመራታችን
ከትራንስፖርት እና መሰል እንክርቶች ደንበኞቻችንን ለማዳን
🔔 በ 450 ሀምሳ ብር በ silver package
ለተመዘገቡ ደንበኞች በወር ለሶስት ጊዜ እስከ 30 ኪሎ ድረስ
🔔 በ 699
በ Gold package ለተመዘገቡ ደንበኞች በወር አራት ጊዜ እስከ 60 ኪሎ ድረስ
የሚፈልጉትን የአትክልት እና ፍራፍሬ አይነት ደጃፎ ድረስ ማቅረባችን ነው
የፓኬጆቻችንን ልዪነት ለማወቅ እባክዎ ከላይ ያለውን ምስል ይመልከቱ
በዌብሳይታችን
www.Atkelttera.comበቴሌግራም
@callfororderወይንም በስልክ
0118536066
0965083443
በመጠቀም አባልነቶን ማስጀመር ይችላሉ