Ayu Zehabesha-Official አዩዘሀበሻ


Channel's geo and language: Ethiopia, English


ቻናላችንን Join በማድረግ በቀላሉ ፈጣን መረጃዎችን ይከታተሉ።
በውሸት አካውንት እንዳይሸወዱ፣ትክክለኛው የአዩዘሀበሻ ቻናል ይህ ብቻ ነው።
Inbox👉 https://t.me/ayulaw

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Statistics
Posts filter


በአማራ ክልረ ደቡብ ጎንደር ዞን በአንድ አመት ዉስጥ ብቻ ከ 600 በላይ ሴቶች ላይ የተለያዩ ጥቃቶች ተፈጽሞባቸዋል ተባለ‼️

👉🏼 በተያዘዉ አዲስ አመት ዉስጥም 15 ህጻናት ሴቶች ተደፍረዋል

በደቡብ ጎንደር ዞን ባለፈው በጀት አመት ከ600  በላይ  ሴቶችና ህፃናት ላይ የገንዘብ መነጠቅ፣ የአስገድዶ መድፈር እና የድብደባ ወንጀል እንደተፈጸመባቸው ተሰምቷል፡፡

በዚህ በጀት አመትም  15 ህፃናት ላይ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ተፈፅሞባቸው በደብረ ታቦር ሪፈራል ሆስፒታል ህክምና ተደርጎላቸዋል። አብዛኛዎቹ ወረዳዎች  በወቅታዊ የሰላም ችግር ምክንያት መረጃ ማግኝት ያልተቻለ ሲሆነረ ይህም የተጎጂዎች ቁጥር ከዚህ ሊያስበልጠዉ እንደሚችል ተገምቷል።

በዞኑ በሴቶችና ህፃናት ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለመከላከል የጎጂ ልማዳዊ ድርጊት ኮሚቴ ተቋቁሞ የጋራ እቅድ ታቅዶ ለመስራት ቢታሰብም ባለው ወቅታዊ የሰላም እጦት ምክንያት ተንቀሳቅሶ ለመስራት ምቹ ሁኔታ አለመኖሩንና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላትም ተሳትፎ ዝቅተኛ መሆኑ ተገልጿል፡፡
👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


ትሩ ማርኮች ነን….

ከ50 በላይ በሚሆኑ ሀገራት ላይ በስራ ዘርፍ ተቀባይነትን እንዲያገኙ ብቃትና ማረጋገጫ እንሰጣለን.

ይህ በሀገራችን የመጀመሪያዉ የሆነዉ Accreditation ወይም የብቃት ማረጋገጫን ይዘን ስንቀርብ በታላቅ ደስታ ነዉ.

ታድያ እርሶም የት ሀገር ሄደዉ መስራትና መለወጥ እንደሚችሉ, በምን መልኩ ማመልከት እንደሚቻልና ተቀባይነትን ለማረጋገጥ… ከኛ ዘንድ ጥራቱን የጠበቀ ግልጋሎትን ማግኘት ይችላሉ.

ከኛ ጋር በመስራት በአለም አቀፍ ደረጃ የስራ እድል በሮችን መክፈት ይችላሉ…ገቢዎትንም ያሳድጉ!!

Follow us:

Telegram: https://t.me/truemark1

LinkedIn: http://www.linkedin.com/in/truemark-707358330

Instagram: https://www.instagram.com/truemark_et/profilecard/?igsh=MXE5bzZrbm8wcXVuZQ==


ባህርዳር❗
የድምፃዊት አምሳል ምትኬ የባህል አዳራሽ ድንገተኛ የእሳት አደጋ ደረሰበት‼️
የተወዳጇ እና የባሕል ሙዚቃ አቀንቃኟ  ድምፃዊት አምሳል ምትኬ የባህል ምሽት ቤት እና የምግብ አዳራሽ ጥቅምት 5/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12:30 አካባቢ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ መውደሙ ተሰምቷል።
የባሕር ዳር ነዋሪ እሳቱን ለመቆጣጠር ያደረገው ርብርብ ጥሩ ነበር። ሆኖም የእሳቱ ሁኔታ ከባድ ስለነበር ንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን የባህር ዳር ምንጮች አረጋግጠዋል።

የእሳት አደጋውን እስከ ምሽት 5:30 ገደማ ለመቆጣጠር የተደረገው ጥረት ሳይሳካ መቅረቱ ተሰምቷል።
ከእዚህ በተጨማሪ በምሽት ቤት ፊት ለፊት የነበረውና በርካታ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችን ያፈራው አንጋፋው ሙሉዓለም የባህል ማዕከል ሳይወድም እንዳልቀረ ተሰምቷል።
አዩዘሀበሻ
👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


ሽቶዎች(Perfumes) በተመጣጣኝ ዋጋ❗❤             
Chanel , Boss ,Tom ford ,Versace ,giorgio armani


✅ውጪ ሀገር ሆናችሁ ኢትዮጵያ ላሉ ወዳጅ ዘመድዎ ስጦታ መስጠት ከፈለጉ እናደርስሎታለን❗

በነፃ እናደርሳለን(Free Delivery )🏍

Adress :: ቦሌ መድሃኒዓለም
ስልክ☎📞👉  0942163022

Telegram channel Join👇 
http://t.me/perfumesellers
http://t.me/perfumesellers


ሞቃዲሾ የሚገኘው የሶማሊያ አየር መንገድ አንድ ምን እንደተሸከመች ያልታወቀ ድሮን ጥሳ ስትገባ መያዙን ሁሉም ይወቅልኝ ብሏል‼️
በሶማሊያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን የተወሰደውን አዲስ የጸጥታ ርምጃ ተከትሎ ከሞቃዲሾ አደን አዴ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከተፈቀደው በአምስት ማይል ራዲየስ ርቀት ላይ መብረር የተከለከለ ቦታ ላይ መሆኑ ተመላክቷል።

ወደ አየር መንገዱ ጥሳ ልትገባ ነበር የተባለችው ድሮን DJI Mavic-3 የተባለች መሆኗ ቢነገርም ማን ላካት ምንስ ታጥቃ ነበር የሚለውን ግን ባለስልጣኑ አላሳወቀም። እንደተለመደው ሶማሊያ ከዚህ ጀርባ የኢትዮጵያ እጅ አለበት ለማለት ዳር ዳር እያለች ነው።

የሶማሊያ ጦር ይሄን ያሳወቀው የኢትዮጵያ ጦር 3 የአየር መንገዶችን መያዙን ተከትሎ በባህር ላይ እና አየር መንገዶችን ኢላማ ያደረጉ ጥቃቶችን የሚያኝ አዲስ ድሮን ሶማሊያ ውስጥ ማምረት ሊጀመር መሆኑን ባሳወቀበት ግዜ ነው።
አዩዘሀበሻ
👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇👇

https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


አዲስ አበባ የመጀመሪያ የሆነዉ የመጋዝን ቻናል
ያለምንም የክፍያ መተግበሪያ ፈልገዋል ...??

🔑note:- https://t.me/shger21

#የመጋዝን ሽያጭ ...
#የመጋዝን ኪራይ ...
#የፍብሪካ ሽያጭ
#የማሽነሪ ሽያጭ
#የማሽነሪ ኪራይ

#ትላልቅ የኢንቨስትመንት ቦታዎችን ከፈለጉ ይሄን የቴሌግራም መተግበሪያ ይቀላቀሉ ...!!
🔑note :-  https://t.me/shger21
        :-  https://t.me/shger21
        :- https://t.me/shger21


አዲስ ታሪፍ‼️
በአዲስ አበባ የህዝብ ትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ጭማሪ ተደረገ‼️
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ ለተሰማሩ ሚኒ-ባሶች፣ ሚዲ-ባስ ታክሲዎችና የከተማ አውቶብሶች ላይ የአገልግሎት ታሪፍ ማሻሻያ አድርጓል፡፡
አዲሱ የታሪፍ ማስተካከያው ከነገ ጥቅምት 06 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ ሲሆን፤ ቀድሞ አገልግሎት ሲሰጥበት የነበረው የታሪፍ ተመን ከጥቅምት 20/2016 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎት ላይ የዋለ እንደነበረና ስሌቱም የነዳጅ ጭማሪ ዋጋን ብቻ ታሳቢ ያደረገ እንደነበር ቢሮው አስታውቋል።

አሁን የተደረገው የታሪፍ ማሻሻያ ደግሞ ወቅታዊ የነዳጅ የችርቻሮ ዋጋ እና ሌሎች አስተዳደራዊ ወጪዎችን ያማከለ መሆኑን ያስታወቀው ቢሮው፤ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች አዲስ በተሻሻለው ህጋዊ የታሪፍ ተመን ብቻ አገልግሎት እንዲሰጡ  እያሳሰበ፤ ይህንን በሚተላለፉት አካላት ላይ ቢሮውና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጥብቅ እርምጃ እንደሚወስዱ አሳስቧል።
👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇👇

https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


ኤርትራ 12,000.የሚጠጋ ጦሯን
ሶማልያ ውስጥ ለማስፈር ስምምነት ላይ መድረሷ ተሰማ‼️
ይህ ስምምነት የተፈፀመው ባለፈው ሳምንት የኤርትራው መሪ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ የግብፅ እና ሱማልያ መሪዎችን በሀገራቸው ጋብዘው ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ባገኙበት ወቅት ነው ተብሏል።
ከዚህ በተጨማሪ ሶማሊያ በርካታ ጦሯን በኤርትራ ስልጠና እንዲወስዱ ለመላክ ዝግጅት ላይ መሆኗም ተሰምቷል።
አዩዘሀበሻ
ፎቶ:-ከፋይል
👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇👇

https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


ሞክሩት❗ተረጋግጧል‼️
የ MAJOR ፕሮጀክት ወደ ገንዘብ የሚቀየረውን ቶክን 80%ቱን ለተከታዮቻቸው እንደሚያከፋፍሉ አሳውቀዋል።
ወደ ገንዘብ የሚቀየረው ከ15 ቀን በኋላ ነው።
መስራት የምትፈልጉ ካልችሁ አሁንም አረፈደም፣ከስር በተቀመጠው ሊንክ start በማለት task ይስሩ👇👇👇👇
https://t.me/major/start?startapp=473382500


የዶላር ዋጋ ቅናሽ‼️
አዲሱን የብሔራዊ ባንክ መመሪያ ተከትሎ ባንኮች በውጭ ምንዛሬ ላይ እስከ አስራ አንድ ብር የሚደርስ ቅናሽ ማሳየታቸው ተገለጸ‼️
ብሄራዊ ባንክ አዲስ ባወጣው መመሪያ ባንኮች በየቀኑ በሚያወጡት የውጭ ምንዛሬ የመሸጫና የመግዣ መጠን ላይ ልዩነቱ ከሁለት በመቶ በላይ እንዳይሆን ማስታወቁን ተከትሎ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ የዶላር መሸጫ ዋጋቸው ላይ ቅናሽ አሳይተዋል፡፡

በዚህ የግብይት ሂደት ውስጥ ያሉ ባንኮች የውጭ ምንዛሪ የመሸጫ እና የመግዣ ዋጋቸውን በየዕለቱ እየወሰኑ ይፋ ሲያደርጉ የቆዩ ሲሆን፣ በአብዛኛዎቹ ባንኮች በዶላር መግዣ እና መሸጫ ዋጋቸው መካከል ያለው ልዩነት ከ10 በመቶ በላይ መድረሱ ተጠቁሟል።

በመሆኑም ብሔራዊ ባንክ ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ እንዲሆን ባስተዋወቀው አዲስ ፖሊሲ ባንኮች በውጭ ምንዛሪ የመግዣ እና የመሸጫ ዋጋ መካከል ያለው ልዩነት ከሁለት በመቶ መብለጥ እንደሌለበት ወስኗል።

ይህን ተከትሎ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ጥቅምት 5 ቀን 2017 ባወጣው ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ግብይት የዋጋ ዝርዝር ላይ የዶላር የመሸጫ ዋጋው ከትናንቱ ጋር ሲነጻጸር የስምንት ብር ቅናሽ ያሳየ ሲሆን የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ደግሞ የአስራ አንድ ብር ቅናሽ አድርጓል፡፡

ብሔራዊ ባንክ አዲሱን መመሪያ በተመለከተ ለሁሉም ባንኮች በደብዳቤ ያሳወቀ ሲሆን እስከ ረቡዕ ድረስ ውሳኔውን ተግባራዊ እንዲያደርጉ አዟል።
👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇👇

https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


"ከህወሓት እጅ  የወጣውን ስልጣን ወደ ህወሓት መመለስ አለበት። ይህ ለማድረግም፥ ህዝባችንን እናስረዳለን፣ እናነሳሳለን በየ ደረጃው ዙሩ እያከረርን እንሄዳለን፣በህዝባዊ አመፅ ስልጣኑን እንዲለቅ እናደርገዋለን  - ፈትለወርቅ ገ/እግዚአብሔር (ሞንጀሪኖ)
👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇👇

https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


‼️ለሚስቴ💃 እና ለልጆቼ👬  ላልከኝ ሰዉዬ ...ላንተም ጨምሬ አምጥቼልሀለሁ

1⃣.❇️hs900 pro max ❇️
🔥7 ሰዓቶችን በ 4999 ብር ብቻ🔥
🍅 Apple design🍅

📌 ለወንድም ለሴትም የሚሆን ተቆጥረዉ ማያልቁ ተግባራቶች ያሉት
📌 2 የተለያዩ ድንቅ  ተቀያያሪ ሰዓቶች
📌 7 ተቀያያሪ ዉብ የዕጅ ማሰሪያዎች
📌 በዉስጡ 2000 ብር ሚሸጠዉን አጭሩን apple pro air pod ያያዘ
📌ጥርት ያለ የ ብሉቱዝ ካሜራ

2⃣.❇️RW17 አዲስ የ2024 ዘመናዊ  የሴት  ስማርት ሰአት❇️
😱 Made in Germany😱
1ስማርት + 1ዲጅታል ሰዓት + ብራስሌት በ4999 ብር ብቻ🔥🔥
(በ መጀመሪያዉ ቪዲዮ ያለዉ)

📌ሙሉ የስማርት ሰዓት አገልግሎት ሚሰጥ ለስጦታ ተመራጭ🎁።

3⃣.❇️የልጆች smart Watch❇️
   😱በ 3999 ብር ብቻ😱

📌ከልጅዎ ጋር በማንኛውም ሰዓት የሚያገናኝዎ📲(ሲምካርድ የሚይዝ)
📌GPS ያለው
📌ሙዚቃ🎼እና ፎቶ መቀባበል የሚያስችል ብሉቱዝ ያለው
📌ፎቶ የሚያነሳ ቪዲዮ የሚቀርጽ ካሜራ የተገጠመለት
📌 ለልጅዎ መጫወቻ ጌሞችን የያዘ
📌ልጅዎ ያለበትን ቦታ የሚያሳውቅ (Phone tracker)

4⃣.❇️w26 pro max❇️
      😱በ 2199 ብር ብቻ😱
    (በ ሁለተኛዉ ቪዲዮ ያለዉ)

📌ሙሉ የስማርት ሰዓት አገልግሎቶችን የሚሰጥ

ከ አዲስ አበባ በተጨማሪ

‼️ባህርዳር‼️ደብረ ብረሀን‼️ደሴ‼️ኮምቦልቻ‼️ጎንደር‼️አዳማ

🚒 በነፃ ዴሊቨሪ ባሉበት
ፈጥነዉ ይደዉሉ
👇👇👇
📞 0967500121

ከ ሰዓት ምርቶች በተጨማሪ

5⃣smart glass 3499 ብር
6⃣original minoxidil 2499 ብር 
7⃣Aplle airpod  1999 ብር
8⃣p9 headset 1999 ብር ብቻ

ሁሉንም ምርቶች በዝርዝር ለማየት እና ሰዉ አድ እያደረጉ ለመሸለም
@Dubai_Tera1 ን ይቀላቀሉ።


አስመጪዎች በባንኩ የውሳኔ መዘግየት ምክንያት የውጭ ምንዛሪ መጠቀም አለመቻላቸውን ገለጹ‼️
የ #ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ ለአስመጪዎች ከ282 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ መደልደሉን አስታውቋል።  እስከ አሁን ያለዉ አማካይ አጠቃቀምም ግን 28% ብቻ ነዉ ብሏል፡፡
አስመጪዎች በበኩላቸው በባንኩ የውሳኔ መዘግየት ምክንያት የውጭ ምንዛሪ መጠቀም አለመቻላቸውን ገለጹ ለአዲስ ስታንዳርድ ገልጸዋል።

በቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ማርኬቲንግ ማኔጀር የሆኑት ኢያሱ ነቅዐጥበብ ባንኩ የውጭ ምንዛሪ ለደንበኞች መደልደሉን ቢገልጽም፣ ችግሩ ከደንበኞች ጋር ሳይሆን ከባንኩ አዝጋሚ የውሳኔ አሰጣጥ ሂደት ጋር የተያያዘ ነው ሲሉ አስረድተዋል።

አክለውም “ባንኩ ባዘዘው መሰረት አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ ብናሟላም የተመደበልንን የውጭ ምንዛሪ እስካሁን አልተቀበልንም።” ሲሉ አብራርቷል።
👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇👇

https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


ትሩ ማርኮች ነን….

ከ50 በላይ በሚሆኑ ሀገራት ላይ በስራ ዘርፍ ተቀባይነትን እንዲያገኙ ብቃትና ማረጋገጫ እንሰጣለን.

ይህ በሀገራችን የመጀመሪያዉ የሆነዉ Accreditation ወይም የብቃት ማረጋገጫን ይዘን ስንቀርብ በታላቅ ደስታ ነዉ.

ታድያ እርሶም የት ሀገር ሄደዉ መስራትና መለወጥ እንደሚችሉ, በምን መልኩ ማመልከት እንደሚቻልና ተቀባይነትን ለማረጋገጥ… ከኛ ዘንድ ጥራቱን የጠበቀ ግልጋሎትን ማግኘት ይችላሉ.

ከኛ ጋር በመስራት በአለም አቀፍ ደረጃ የስራ እድል በሮችን መክፈት ይችላሉ…ገቢዎትንም ያሳድጉ!!

Follow us:

Telegram: https://t.me/truemark1

LinkedIn: http://www.linkedin.com/in/truemark-707358330

Instagram: https://www.instagram.com/truemark_et/profilecard/?igsh=MXE5bzZrbm8wcXVuZQ==


የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ንግድ ባንኮች የውጭ ምንዛሬ በሚገዙበት እና በሚሸጡበት ዋጋ መካከል ያለው ልዩነት ከሁለት በመቶ መብለጥ እንደሌለበት አሳሰበ‼️

ብሔራዊ ባንኩ ይህንን በተመለከተ ለንግድ ባንኮች በደብዳቤ ማሳወቁን ገልጿል።

አዲሱ የምንዛሬ ተመን አሰራር ይፋ መሆኑን ተከትሎ በውጭ ምንዛሬ ገበያው ላይ ያሉ ሂደቶችን ሲከታተል መቆየቱን የገለጸው ብሔራዊ ባንኩ፤ የንግድ ባንኮች የውጭ ምንዛሬ መግዣ እና መሸጫ መካከል ያለው ልዩነት በዓለም አቀፍ አሰራር መሰረት መሆን እንዳለበት አመልክቷል።

በመሆኑም የውጭ ምንዛሬ መግዣና መሸጫ መካከል ያለው ልዩነት ከሁለት በመቶ በላይ መሆን እንደሌለበት አስታውቋል።

አሁንም ቢሆንም ባንኮች የምንዛሬ መግዣ እና መሸጫ ዋጋቸውን በራሳቸውና ከደንበኞቻቸው ጋር ባላቸው ስምምነት ማድረጋቸውን እንደሚቀጥሉ ጠቁሟል።

ንግድ ባንኮች የምንዛሬ መግዣ እና መሸጫ ዋጋቸውን በተናጠል በየቀኑ ማሳወቃቸውን መቀጠል እንዳለባቸው ጠቅሶ፤ ባንኮች ከውጭ ምንዛሬ ሽያጭ ጋር በተያያዘ የሚጠይቋቸውን ኮሚሽኖች ከምንዛሬ መሸጫ ጋር ሳይሆን በተናጠል ለደንበኞቻቸው እንዲያሳውቁሞ አዝዟል።

እስካሁን በነበረው አሰራርም ንግድ ባንኮች የምንዛሬ መሸጫ ዋጋቸውን ከኮሚሽኑ ጋር ደምረው ያስታውቁ እንደነበር አስታውሶ፤ ንግድ ባንኮች ሁለቱን ጉዳዮች እስከነገ ባለው ባለው ጊዜ ተግባራዊ ሊያደርጉት ይገባል ብሏል።
👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇👇

https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


አዲስ አበባ የመጀመሪያ የሆነዉ የመጋዝን ቻናል
ያለምንም የክፍያ መተግበሪያ ፈልገዋል ...??

🔑note:- https://t.me/shger21

#የመጋዝን ሽያጭ ...
#የመጋዝን ኪራይ ...
#የፍብሪካ ሽያጭ
#የማሽነሪ ሽያጭ
#የማሽነሪ ኪራይ

#ትላልቅ የኢንቨስትመንት ቦታዎችን ከፈለጉ ይሄን የቴሌግራም መተግበሪያ ይቀላቀሉ ...!!
🔑note :-  https://t.me/shger21
        :-  https://t.me/shger21
        :- https://t.me/shger21


ኔታንያሁ በሂዝቦላህ ጥቃት የተጎዱ የእስራኤል ወታደሮች ጎበኙ‼️
የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በሂዝቦላህ ድሮን ጥቃት የተጎዱ የሀገሪቱ ወታደሮችን በሳህባ የሕክምና ማዕከል በጎበኙበት ወቅት ”የቆሰሉትን ወታደሮች መጎብኘትና ሥነ-ልቦናቸውን መስማት ለኔ ልዩ እድል ነው” ብለዋል፡፡

ትናንት ምሽት ሂዝቦላህ በእስራኤል ደቡባዊ ሃይፋ ቤኒያሚና ወታደራዊ ካምፕ ጎላኒ ብርጌድ ላይ በፈጸመው ጥቃት 4 ወታደሮች ሲሞቱ ከ58 በላይ የሚሆኑት ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡

እስራኤል በሂዝበላህ ላይ እርምጃ መውሰድ ከጀመረች ጊዜ አንስቶ ከባድ የተባለው ጥቃቱ÷የእስራኤልን የአየር መቃወሚያ እንዴት አለፈ የሚለው እያነጋገረ እንደሚገኝ ተመላክቷል፡፡

ሂዝቦላህ በበኩሉ የድሮን ጥቃቱን መፈጸሙንና ለጥቃቱ ሃላፊነት እንደሚወስድ ገልጾ፤ሊባኖስን እንከላከላለን ሲል ባወጣው መግለጫ ማስታወቁን ዘ ታይምስ ኦፍ እስራኤል ዘግቧል፡፡
👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
👇👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


አፍሮስፖርት ያልተመዘገቡ እና አካውንት የሌላቸውን ሰዎች የግል ሪፈራል ሊንክ በመላክ እና በዛ ሊንክ እንዲመዘገቡ በማድረግ ቦነስ ታገኛላችሁ።

የሪፈራል ሊንካችሁን ለማግኘት  https://bit.ly/3XbY3o7  ላይ ገብታችሁ አካውንት የሚለውን ትጫናላችሁ በመቀጠልም ሪፈራል ሊንክ የሚለውን በመጫን ለጓደኞቻችሁ መላክ ትችላላችሁ።

አፍሮስፖርት ማህበራዊ ገጾቻችንን Follow በማድረግ በየሳምንቱ የተለያዩ ሽልማቶችን ያሸንፉ፣ ቤተሰብ ይሁኑ። 👇
Telegram
Facebook
Instagram
TikTok


በአዲስ አበባ የጤና መድህን አገልግሎት ምዝገባ ከጥቅምት እስከ ህዳር 30 እንደሚካሄድ የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ አሳወቀ‼️
ቢሮው የጤና መድህን አባልነት ምዝገባን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሃን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡

የከተማ አስተዳደሩ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ዮሐንስ ጫላ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህብረተሰቡን የጤና አገልግሎት ፍትሐዊነትና ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ከሚያከናዉናቸዉ ተግባራት መካከል የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ዋነኛዉ መሆኑን ገልጸዋል ።

ለዘርፉ ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት ባለፉት ዓመታት በርካታ የከተማዋን ነዋሪዎች በማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን ተናግረዋል፡፡

በ2016 ዓ.ም ከ2 ነጥብ 3 ሚሊዮን በላይ ዜጎች የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አባል የሆኑ ሲሆን 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ በድግግሞሽ አባላትና ቤተሰቦቻቸዉ በተመላላሽና በተኝቶ ህክምና ከጤና ጣቢያ ጀምሮ እስከ ፌዴራል ሆስፒታል ባሉት የጤና ተቋማቶች የአገልግሎት ተጠቃሚ ሆነዋል ብለዋል።

በዚህ አመትም የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ነባር አባላቶቻችን ሙሉ ለሙሉ እድሳታቸዉን እንዲያድሱና ተጨማሪ 10 በመቶ በላይ አባላቶችን በመጨመር በአጠቃላይ 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ የከተማዋን ነዋሪዎች ተጠቃሚ ለማድረግ እቅድ መያዙንም ተናግረዋል፡፡

የ2017 ዓ.ም የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን አገልግሎት ምዝገባ ወቅት ከጥቅምት 1 እስከ ህዳር 30 በሁሉም ክፍለ ከተሞች በሚገኙ ጤና ጣቢያዎች የነባርና አዲስ አባላት ምዝገባ መካሄድ መጀመሩን አሳውቀዋል።

ክፍያዉን አስመልክቶም፤ የመደበኛ መዋጮ መጠን 1500 ብር ሲሆን የደሀ ደሀ ለሆኑት የህብረተሰብ ክፍሎች ሙሉ ለሙሉ በከተማ አስተዳደሩ የሚሸፈን ይሆናል፡፡

ይህ ማለት ነባር አባል 1500 ብር ሲሆን ለአዲስ አባል ደግሞ የመዋጮ 1500 ብር እና የመመዝገቢያ 200 ብር በጠቃላይ 1700 ብር ዓመታዊ መዋጮ ይከፍላል ሲሉ ገልፀዋል፡፡

ዕድሜያቸዉ ከ18 ዓመት በላይ ለሆኑ ልጆች እና በአባሉ ጥላ ስር ለሚኖሩ ተጨማሪ ቤተሰቦች ለእያንዳንዳቸዉ 750 ብር ይከፈላል፡፡

በኢ መደበኛ ክፍል ኢኮኖሚ የተሰማሩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተቀመጠዉን መዋጮ በመክፈል ዓመቱን በሙሉ በሁሉም ዉል በተገባባቸዉ የጤና ተቋማት አገልግሎት ማግኘት ይችላሉም ብለዋል፡፡

አክለዉም ዋናዉ ነገር ጤና ነዉና ህብረተሰቡ ዛሬ ነገ ሳይል የምዝገባ ጊዜዉ አጭር መሆኑን ተገንዝቦ በሚኖርበት ወረዳ ጤና ጣቢያ በመሄድ ምዝገባ ማድረግ አለበት ያሉት ኃላፊዉ ህብረተሰቡ ራሱንና ቤተሰቡን ካታሰበ ድንገተኛ ወጪ ለመጠበቅ የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አባል መሆን እንዳለበትና አባል ለመሆን ወደምዝገባዉ ሲሄዱም የነዋሪነት መታወቂያን ጨምሮ መሟላት የሚገባዉን በሟሟላት ስራዉ የተቀላጠፈ እንዲሆን ማገዝ እንዳለባቸዉ አሳስበዋል፡፡
👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
👇👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


ዘመናዊንትን ለሚመርጡ!

For the ones with Finer Tastes!

Amibara Properties
Built Different.

+251901616161
+251969363636

#amibaraproperties #builtdifferent #amenities #amibararealestate #apartment #properties #realestate #safe #finertaste #luxury #addisababa #ethiopia

20 last posts shown.