የውጪ ሃገር የሥራ ዕድል በሴኪዩሪቲ እና ቴክኒሺያንነት ሞያ!
በሥራና ክህሎት ሚኒስትር የውጪ ሃገር የሥራ ስምሪት ዜጎች ደህንነታቸው፣ መብታቸው እና ጥቅማቸው ተከብሮ እየተሰማሩ እንደሚገኙ ይታወቃል። በዚህም እድል ብዙ ዜጎች ተጠቃሚ መሆን ችለዋል። አሁንም በከፍተኛ ቁጥር የሰው ሃይል ፍላጎት እየቀረበ ይገኛል።
በመሆኑም ለወንዶች በሴኪዩሪቲ እና ቴክኒሽያንነት ሞያ መሰማራት የምትፈልጉ በሙሉ ከተለያዩ ሃገራት እየቀረበ ባለው ከፍተኛ የሰው ሃይል ቁጥር መሰረት ተመዝግባችሁ የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ስንል እንገልፃለን።
በዚህ የውጪ ሃገር የሥራ እድል ለመመዝገብ lmis.gov.et ብላችሁ ከተመዘገባችሁ በኋላ የባዮሜትሪክስ አሻራ ለመሥጠት በአቅራቢያችሁ ወዳለ ወረዳ በመሄድ በአንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል መረጃችሁን ከሰጣችሁ በኋላ አጭር ስልጠና በመውሰድ የእድሉ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
መልካም ዕድል!
ለተጨማሪ መሰል መረጃዎች የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይጎብኙ!
ይመዝገቡ :https://lmis.gov.et
👍 ፌስቡክ : https://www.facebook.com/profile.php?id=61555705001836
📸 ኢንስትግራም፡ https://www.instagram.com/bequ.elmis/
💼 ቴሌግራም ፡ https://t.me/bequelmis1
📢 ሊንክደን : https://www.linkedin.com/company/86463026/admin/feed/posts/
🎥 ዩቲዩብ ፡: https://www.youtube.com/channel/UCiIzqvMmVHMH9g61rc9nX7Q