#Berhan_Bank
ብርሃን ባንክ ከካቻ ዲጂታል ፋይናንሻል ሰርቪስ አ.ማ ጋር በጋራ በመሆን ዲጂታል ብድር እና ቁጠባ አገልግሎትን (Digital Loan service) አስጀምሯል :
**************
ከአገልግሎቱ ጋር በተያያዘ ለባንኩ የማኔጅመንት አባላት ገለፃ የተደረገ ሲሆን : የዲጂታል ብድር አገልግሎት መጀመር ለባንኩ ደንበኞችም ሆነ ለሰራተኞች ያለው ፋይዳ ከፍተኛ መሆኑ ተገልፆል፡፡
እንደ ስማችን ብርሃን ነው ሥራችን!
#kachadigitalfinancialservice #salaryadvance #Stressfreebanking #bankinethiopia #berhanbank #finance