Best airdrop


Channel's geo and language: Ethiopia, English


Hunting every airdrops which have good potential for us team 🦅😤

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Statistics
Posts filter


PAWS ($PAWS) Found in KuCoin 🗿

Networks: SOL😀


📌ወደ exchange claim ለማረግ ይሄን step ተከተሉ


PAWS CLAIM ማድረግ ተጀምሯል

▶️Link:- https://paws.community/app


⚠️ጥንቃቄ

❌ቀጥታ አካወንታችሁን ነው የሚጠልፉት ይህን
ሊንክ ተጭናቹ እንዳትገቡ ከምታምኑት  ሰውም
ጭምር ቢላክላችሁ  እንዳትነኩት የነዛ ሰዎች
አካወንት ተጠልፎባቸው ነው

📌ጥንቃቄ ጥንቃቄ ለሁሉም ሼር አድርጉት ይህ የነካችሁ ካላችሁ በቀጥታ አካወንታቹ ሀክ ተደርጓል ማለት ነው scam ነው

‼️‼️ይህን ሁለተኛ ፎቶ ላይ ያለውን setting በማስተካከል የተጠለፈባችሁን አካወነት አስመልሱ

➡️Settings -> devices -> በቀይ የተፃፈውን Terminat All Other session  የሚለውን ተጭናቹ  ok በማለት 24  ሰአት ሳይቆይ አስወግዱት 24  ሰአት ከቆይ እናንተን ሙሉ ለሙሉ የማስወገድ ሀይል አለው

🌐ለሁሉም ሼር አድርጉት


Paws claim ማድረግ ዛሬ ይጀምራል
2 cex ብቻ ነው ያሉት
1, bybit
2, bitget
ነገር ግን ሌሎችም ሊጨመሩ ይችላል ነው ያሉት
እና token የሚገባላቹ በlist ቀን march 18 ነው🙂


📌Bybit Launchpool ተጀምሯል

1.በዚህ ውስጥ የተወሰኑ ክሪፕቶዎችን ማለትም BBSOL,MNT,ወይም USDT STAKING በማድረግ በነፃ የ $PAWS TOKEN ማግኘት ትችላላችሁ።

2.ቀላሉ መንገድ USDT ወደ Launchpool በማስገባት ነፃ $PAWS ቶክን መቀበል ነው።በዚህ መንገድ እስከ $2,000 STAKING ማድረግ ይቻላል

3.ይሄ ፕሮግራም ከተተናቀቀ ቡኃላ ሙሉ ለሙሉ STAKING ያደረጋችሁት BBSOL,USDT ወይም MNT የሚመለስ ይሆናል።

4.ይህ ፕሮግራም ከMARCH 12 እስከ MARCH 17 ድረስ ይቆያል።ይህን ዕድል በመጠቀም ለዚህ ተብሎ ከተዘጋጀው 1,200,000,000 $PAWS ተካፋይ መሆን ትችላላችሁ።

የበለጠ STAKING ካደረጋችሁ፣የበለጠ ቶክን ታገኛላቹ!


🐾PAWS bitrue ላይ also ሊስት ይደረጋል 🗿


All eyes on PAWS address 👀

እስካሁን ወደ ባይቢት 1.6B, ወደ ቢትጌትም ተመሳሳይ token ተልኳል። Discord ላይ ሰዎች binance ካልተሳካ ቢያንስ okx ላይ list ይደረግ እያለ በcomment እያጨናነቃቸው ይገኛል።
የሚሳካልን ይመስላልቿል?

Trasfer info follow ለማድረግ

Adress:
PAWSxhjTyNJELywYiYTxCN857utnYmWXu7Q59Vgn6ZQ

Website:
solscan.io


Bybit launchpool

Bbsol,MNT,USDT stake በማድረግ 1.2B paws መካፈል ትችላላቹ::

Anyways, Bybit launchpool ላይ listing March 18 ብሎ countdown ጀምሯል::


March 18 🗿


Paws premarket on bitget


PocketFi proof of humanity የመጣ ሲሆን varify ለመሆን የተለያየ መጠን ያለው ቶን ይጠይቃል::


This is why Twitter is down hmm🗿


Bitget😭😭 Yehe ጠንቋይ exchange ፓውስን list ያረጋል ማለት ነው 🗿


ለማስረዳት ያህል 💭ይሄ ማለት ሶላና ዋሌታችሁ ላይ ሪድ ኦንሊ አክሰስ ተጠቅመው ከላይ የተዘረዘሩትን ኮይኖች ምን ያህል ሆልድ አርጋቹሃል ሚለውን አይተው ይሰጧችኋል ማለትም በፊት ከነበራችሁ ፓውስ ቶክን ሌላ ተጨማሪ ነው ሚሰጣችው

🔔ሆልድ አርጋቹ ከነበረ ሆልድ ካረጋቹበት ሶላና ዋሌት ጋር ኮኔክት አርጉ ✔️

🌐7.5 % ሰፕላይ ለናንተ ለሆልደሮች ይከፋፈላል



Paws No Claim $Paws Token የተባላችሁ OG USERS ስላልሆናችሁ ነው ከላይ የፃፍኩትን ስላላሟላችሁ ነው🌐(To tell the truth only some peoples are eligible 😅 majority if us will not have a share of the 7.5% 🧐)


📣Paws ላይ Solana Og user ከሆናቹ ተጨማሪ Paws ተስቱዋል


Check here⬇️⬇️
https://paws.community/app/solana-og


Paws Discord News ✅✅


Paws News

ይሄን ነገር አስታውሉ ጋይስ ስለዚህ አሁንም ተስፋ አለው paws 💎


PAWS premarket on Kucoin and bybit🤩


𝐏𝐚𝐰𝐬  ተጨማሪ   list ሚደረግበት exchange  አሳውቀዋል ።

𝐇𝐓𝐗 🦢

የHTX Exchangeን በግዜ አውርዳችሁ Ready መሆን ከፈለጋችሁ 👉  𝐇𝐓𝐗

Referal code ይሄን አስገቡ➡️ yphub223


ከPaws Listing ጋር ተያይዞ

Officially የተረጋገጠ ባይሆንም

List የሚደረግበት Exchange Bybit ሊሆን እንደሚችል እና

Claiming ከMarch 11-15(በኢትዮጵያ ከመጋቢት 2 እስከ 6)  ሊሆን እንደሚችል እየተነገረለት ነው።

20 last posts shown.