Bethlehem Secondary School


Channel's geo and language: Ethiopia, English
Category: Education


Bethlehem Secondary School's Official  Channel for:  Academic Resources, Schedules, News, Events, and more

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Category
Education
Statistics
Posts filter




የጥያቄና መልስ ውድድር: ታህሳስ 22 ; 2017




ማስ ስፖርት በ23/4/2017ዓ.ም.








ሁሉም የመንግስትና ት/ቤቶች
ውድ ር/መ/ራን እንዴት አደራችሁ
ከዛሬ 21/04/2017 ዓ.ም እስከ 25/04/2017 ዓ.ም ድረስ የማህፀን በር ጫፍ ካንሰርን ለመከላከል እድሜያቸው ከ9 እስከ 14 የሆኑ ሴት ተማሪዎችን የጤና ባለሙያዎች በየት/ቤት እየተገኙ የቅድመ መከላከያ ክትባት እንደሚሰጡ ቀደም ሲል የተገለፀ መሆኑንና ወላጆችንም የምታስፈርሙበት መግባባሲያ ሰነድም ቀድሞ የተላከላችሁ በመሆኑ የሚፈለገውን የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን እንዳጠናቀቃችሁ ታሳቢ በማድረግ የጤና ባለሙያዎች ሲመጡ አላስፈላጊ እንግልት ውስጥ ሳይገቡ ተማሪዎቹን እንዲከተቡ በማድረግ ሀላፊነታችሁን እንድትወጡ አሳስባለሁ፡፡


ለ2ኛ ጊዜ የተለጠፈ መልዕክት
ቀን 19/04/2017

* ለ11 ክ/ከተማ አስተባባሪዎችና እና አዳሪ ት/ቤቶች ርዕሳነ መምህራን;

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ የአጠ/ትምህርት ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት የተቋቋመበትን ትምህርትን በጥናትና ምርምር በመደገፍ የማበልፀግ ተልዕኮ ለማሳካት የመምህራን ሚና የላቀ መሆኑ ይታወቃል። ይህንንም ለማሳካት በየትምህርት ቤቱ በተቋቋሙ የጥናትና ምርምር ኮሚቴ አባላት የሆኑ መምህራንን በዚህ የቴሌግራም ግሩፕ ለማካተት ያመች ዘንድ ከላይ የተጠቀሳቹ አካላት በየክፍለ ከተማቹ የሚገኙ የመምህራን ልማት ም/ር/መምህራንን ወደዚህ #ግሩፕ #add በማድረግ
የመምህራን ልማት ም/ር/መምህራንን ደግሞ የየት/ቤቶቻቸውን የጥናትና ምርምር ኮሚቴ አባላት የሆኑ መምህራንን #add እንዲያደርጉ ከአደራ ጭምር መልዕክቴን አስተላልፋለሁ።

#አራዳ_እና_ቃሊቲን የመጀመሪያውን ጥሪ ሰምተው ስለተገበሩ በዳይሬክቶሬቱ ስም እጅግ አመሰግናለሁ።

#የጥናትና_ምርምር: #ለበለፀገ_ትምህርት!

* ዮሐንስ ተስፋዬ (PhD Candidate, Researcher)
* የአጠ/ትምህርት ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

መልካም ቀን። 19/04/2017


ዛሬ ታህሳስ 17 ቀን 2017 ዓ.ም ከአፍንጮ በር ጤና ጣቢያ በመጡ የጤና ባለሙያዎች በHIV/ AIDS ; በማህፀን በር ካንሰር እና በሜንታል ኸልዝ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራ ተሰርቷል። ቤተልሔም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት





12 last posts shown.