Posts filter


በEmail እና Gmail መካከል ያለው ልዩነት።

ብዙ ሰዉ በEmail እና Gmail መካከል ልዩነት ያለ አይመስለውም። ስማቸውን interchangeably የሚጠቀሙም ብዙ ናቸው።

E-mail (electronic mail) ማለት ሲሆን የተለያዩ digital መልዕክቶችን በኢንተርኔት ላይ የምንላላክበት መንገድ ነው።

G-mail (google mail) በgoogle የተቋቋመ እና የe-mail አገልግሎት የሚሰጥ platform ነው። ይህም ተጠቃሚዎች በgoogle አካውንታቸው አማካኝነት email እንዲልኩ እና እንዲቀበሉ ያስችላል።

E-mail የግንኙነቱ አጠቃላይ መጠሪያ ሲሆን Gmail ግን ከኢሜል ፕላትፎርሞች ውስጥ አንዱ ነው፡፡

emailን ከgmail ውጭ እንደ yahoo mail, Apple mail, Microsoft outlook, Proton mail, AOL mail, mail.com በመሳሰሉ email ፕሮቫይደሮች መጠቀም ይቻላል።

ከእነዚህ ውስጥ በጣም የታወቀውና ብዙ የገበያ ድርሻ ያለው gmail ነው፡፡
ለአጠቃቀም ምቹና ቀላል መሆኑ እንዲሁም ባሉት ጥሩ ፊቸሮች ምክንያት ከ1 ቢልዮን በላይ ተጠቃሚ በማፍራት ከሁሉም email providers አንደኛ ደረጃን ይዟል።

አንድ ሰው email ፅፎ ወደ ሌላ ሰው በሚልክበት ጊዜ የላኪው SMTP (Simple Mail Transfer Protocol) ስርቨር ከተቀባዩ ሰርቨር ጋር connect ያደርጋል።
የተቀባዩ ሰርቨር የላኪውን አድራሻና የመረጃውን አይነት እንዲሁም ደህንነት ካጣራ በኋላ ትክክል ከሆነ ወደ መረጃ ቋቱ ያስገባዋል።


Comment ላይ እንድትሳተፉ 1 ጥያቄ እንጠይቃችሁ።

❓Gmail ለመጠቀም የemail account መጨረሻው @gmail.com' rel='nofollow'>በ@gmail.com ብቻ ማለቅ አለበት?

©bighabesha_softwares

7.2k 0 54 67 106

💻NINE COMPUTER💻

በአገልግሎት አሰጣጣችን ላይ ብሎም በዕቃዎቻችን ጥራት ላይ እንደማናጎድል ከዚህ በፊት ሱቃችንን የጎበኙ ደንበኞቻችን ምስክሮቻችን ናቸው። ዛሬም ብዛትንም ጥራትንም ሳንቀንስ እያስተናገድን እንገኛለን።

💻ለቢሮዎች
💻ለተማሪዎች
💻ለዲዛይን ባለሙያዎች
💻ለጌመሮች  ወ.ዘ.ተ

አቅምን ካገናዘቡ እስከ ቅንጡ ላፕቶፖች ይህ ቀረ ሳይሉ የሚያገኙበትን ሱቃችንን ይጎብኙ።

አድራሻ:-
📍መገናኛ መሰረት ደፋር ሞል ሁለተኛ ፎቅ
➡️በOnline ይዘዙን ያሉበት ቦታ በፍጥነት እናመጣልዎታለን።

ይደውሉልን።
📞 0962701503
📞 0979308520

👉ለአጭር ፅሁፍ :- @Samicomputers9

🌐 የቴሌግራም ቻናል
cheek spec & price :- https://t.me/samcomputer54

🌐 TikTok ላይ ያገኙናል።
https://www.tiktok.com/@sam.b1219?_t=8qOknFTLWWz&_r=1

#hp​  #dell​ #lenovo​  #gaming​ #laptop​ #laptopgaming​ #macbook​ #apple​ #acer​ #asus

📢📢


Bidetmate

ለገበያ ከወጣ ትንሽ ቆየት ያለ ነገር ግን በርካታ አገልግሎቶች ያሉት smart toilet እናስተዋውቃችሁ። bidetmate ይሰኛል።

bidetmate ከማንኛውም toilet ጋር መገጠም የሚችልና ስራውን ለማከናወን የኤሌክትሪክ ሀይል እና የውሀ አቅርቦት ብቻ ነው የሚፈልገው።

bidetmate እጅግ የተራቀቁ የቴክኖሎጂ features መያዙ አስገራሚ ያደርገዋል ከነዚህም መካከል:-

የምንቀመጥበት ቦታ ላይ heat ማድረጊያ ወይም እንዳይቀዘቅዘን ያደርጋል።
ተጠቅመን ስንጨርስ በራሱ ያጥበናል
ሲያጥበንም የምንፈልገውን የሙቀት መጠን፣ የውሀው ግፊት የተለያዩ ነገሮችን adjust ማድረግ ያስችላል።
ውሀውን በመጠቀም ማሳጅ ያደርገናል።
ለዕይታ እንዲያምርም የራሱ light አለው።

እነዚህን የመሳሰሉ ቀርካታ አገልግሎቶች ያሉች ይህንን smart toilet የሚያሳይ video በሁለተኛው ቻናላችን ለቀንላችኋል። click here

ሀሳባችሁን comment ላይ አካፍሉን።
©bighabesha_softwares


OpenAI ChatGPTን በWhatsApp💬 መጠቀም እንደሚቻል አስታወቀ።

ChatGPT በWhatsApp ለመጠቀም
✔️በዚህ ቁጥር (1-800-242-8478)  text ማድረግ ወይም
✔️ከላይ attach ያደረግ ነውን QR code scan ማድረግ

WhsatsApp ላይ ለጊዜው መጠቀም የሚቻለው በtext ብቻ ሲሆን በድምፅ፣ በፎቶና በፋይል access ማድረግ አይቻልም።


#Telegram_Update

telegram ሰሞኑን በለቀቀው update ላይ አዳዲስ features አምጥቷል። ከነዚህም መካከል:-

Collages in Stories
በአንድ story ላይ እስከ 6 የሚደርሱ ፎቶ እና ቪድዮዎችን በአንድ ላይ post ማድረግ የምንችልበት feature ነው። አጠቃቀሙም story ወደምናረግበት tab ከገባን ቡኋላ ከላይ በኩል ያለውን የcollege ምልክት መንካት እና video ከሆነ video የሚጀምርበትን ጊዜ፣ የድምፅ መጠን በማስተካከል post ማድረግ እንችላለን።

Captions Above Media
እስከ አሁን ድረስ ማንኛውም telegram ላይ ያለ media caption መፃፍ የምንችለው ከmedia በታች ብቻ ነበር። ይሁንእንጂ ይህ update ከላይ caption ከታች media ማድረግ የሚያስችለንን feature አካቷል።

AI-Powered Sticker Search
sticker search ስናደርግ በAI የተደገፈ ፍለጋዎችን የምናገኝበት feature ነው። ይህም በቀላሉ የፈለግናቸውን stickers እንድናገኝ ያስችለናል።

©bighabesha_softwares


💻NINE COMPUTER💻

በአገልግሎት አሰጣጣችን ላይ ብሎም በዕቃዎቻችን ጥራት ላይ እንደማናጎድል ከዚህ በፊት ሱቃችንን የጎበኙ ደንበኞቻችን ምስክሮቻችን ናቸው። ዛሬም ብዛትንም ጥራትንም ሳንቀንስ እያስተናገድን እንገኛለን።

💻ለቢሮዎች
💻ለተማሪዎች
💻ለዲዛይን ባለሙያዎች
💻ለጌመሮች  ወ.ዘ.ተ

አቅምን ካገናዘቡ እስከ ቅንጡ ላፕቶፖች ይህ ቀረ ሳይሉ የሚያገኙበትን ሱቃችንን ይጎብኙ።

አድራሻ:-
📍መገናኛ መሰረት ደፋር ሞል ሁለተኛ ፎቅ
➡️በOnline ይዘዙን ያሉበት ቦታ በፍጥነት እናመጣልዎታለን።

ይደውሉልን።
📞 0962701503
📞 0979308520

👉ለአጭር ፅሁፍ :- @Samicomputers9

🌐 የቴሌግራም ቻናል
cheek spec & price :- https://t.me/samcomputer54

🌐 TikTok ላይ ያገኙናል።
https://www.tiktok.com/@sam.b1219?_t=8qOknFTLWWz&_r=1

#hp​  #dell​ #lenovo​  #gaming​ #laptop​ #laptopgaming​ #macbook​ #apple​ #acer​ #asus

📢📢


ኢትዮጵያ ክሪፕቶከረንሲን ለመገበያያነት ለመጠቀም የሚያስችል መመሪያ ልታወጣ እንደምትችል የብሔራዊ ባንክ ገዢ ጥቆማ ሰጡ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ “የክሪፕቶ አሴትን” እና የዲጂታል ገንዘብን በኢትዮጵያ መጠቀም የሚያስችል መመሪያ ወደፊት ሊያወጣ እንደሚችል የተቋሙ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ ገለጹ። ብሔራዊ ባንክ መመሪያውን የሚያወጣው በማዕከላዊ ባንኪንግ፣ በገንዘብ ፖሊሲ እና በገንዘብ አስተዳደር ያሉ ዓለም አቀፍ “ለውጦችን” እና “እድገቶችን” እያየ መሆኑን አቶ ማሞ ተናግረዋል።

አቶ ማሞ ይህን ያሉት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የአዋጅ ማሻሻያ ዛሬ ማክሰኞ ታህሳስ 8፤ 2017 በተወካዮች ምክር ቤት በጸደቀበት ወቅት ከፓርላማ አባል ለቀረበ ጥያቄ በሰጡት ማብራሪያ ነው። በዘጠኝ ክፍሎች እና በ57 አንቀጾች የተዘጋጀው ይህ አዋጅ፤ ከ16 ዓመት በፊት የወጣውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማቋቋሚያ አዋጅን ያሻሻለ ነው።

የአሁኑ አዋጅ ካካተታቸው አዳዲስ ድንጋጌዎች መካከል ክሪፕቶከረንሲ እና የዲጂታል ገንዘብን መጠቀም የተመለከተው አንዱ ነው። አዋጁ “አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው ብሔራዊ ባንክ ካልፈቀደ በስተቀር፤ ክሪፕቶከረንሲ ወይም ሌላ ማንኛውንም ዲጂታል ወይም የኤሌክትሮኒክ ገንዘብ በመጠቀም ክፍያ መፈጸም አይችልም” ሲል ክልከላ ያስቀምጣል።

አዋጁን በመተላለፍ በእነዚህ መንገዶች ክፍያ የፈጸመ ማንኛውም ሰው፤ ከሶስት ዓመት በማይበልጥ ቀላል እስራት እና ከአስር ሺህ ብር በማይበልጥ መቀጮ እንደሚቀጣም ተደንግጓል። ክሪፕቶከረንሲን በተመለከተ በአዋጁ የተቀመጠውን ድንጋጌ በዛሬው የተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ የጠቀሱት ዶ/ር ፈትሂ ማህዲ የተባሉ የፓርላማ አባል፤ አፈጻጸሙን እና ቁጥጥርን የተመለከቱ ጥያቄዎች አቅርበዋል።

“የዲጂታል ከረንሲ [ግብይት] ቴክኖሎጂ ያመጣው ነው። ግዴታ መጠቀም አይቀርም። አለም በ21ኛው ክፍለ ዘመን እየሄደበት ያለ ነው። በቢትኮይን፣ በዲጂታል ከረንሲ፣ በክሪፕቶከረንሲ እየተገበያየ ነው ያለው” ያሉት ዶ/ር ፈትሂ፤ የዲጂታል ገንዘቦችን የሚጠቀሙ ሰዎች “አድራሻቸው በግልጽ ሳይታወቅ፤ በኦንላይን፣ በምናባዊ የሚፈጽሙት ነገር መሆኑ” ለመቆጣጠር አስቸጋሪ እንደሚያደርገው ጠቁመዋል።

የዲጂታል ገንዘብን የሚጠቀሙ ሰዎች “ሀገር ውስጥም ሆነው፣ ከሀገር ውጭም ሆነው፣ ትራንዛክሽኑ በማይታይ በምናባዊ መንገድ” ክፍያ እንደሚፈጽሙ የገለጹት የፓርላማ አባሉ፤ “ይህንን ብሔራዊ ባንክ እንዴት ነው የሚቆጣጠረው?” ሲሉ ጠይቀዋል። “[በአዋጁ] ‘ክፍያ መፈጸም አይቻልም” ተብሏል። ብሔራዊ ባንክ እንዴት ነው የሚፈቅደው? እንዴት ነው የሚቆጣጠራቸው? አሰራሩ፣ ስርዓቱ ምን ይመስላል? ለቁጥጥርስ ይመች ይሆናል? ቴክኖሎጂውስ አለን ወይ? መቆጣጠርስ በትክክል እንችላለን ወይ? መንግስት በትክክል ማግኘት የሚገባውን ግብር ማስከፈል እንችላለን ወይ?” ሲሉም ተጨማሪ ጥያቄ ሰንዝረዋል።

ለጥያቄው ምላሽ የሰጡት የብሔራዊ ባንክ ገዢ “ክሪፕቶ አሴት” ወይም “ቢትኮይን” የሚባለውን “በሁለት መንገድ” መመልከት እንደሚገባ ተናግረዋል። “ክሪፕቶ ማይኒንግ” የሚባለው የዳታ ማዕከል ኢንቨስትመንት “ምንም ችግር የሌለበት” እና በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ “በስፋት” “በስራ ላይ ያለ” መሆኑን አቶ ማሞ አስረድተዋል። ይህ ኢንቨስትመንት፤ በኢትዮጵያ “የኃይል አቅርቦት” እና “ግሪን ኢነርጂ” መስፋፋት ጋር የተገናኘ መሆኑንም ገልጸዋል።

“አሁን ኢትዮጵያ በስፋት የክሪፕቶ ማይኒንግ ኢንቨስትመንት መዳረሻ እየሆነች ነው ያለችው። ይሄ ለኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ የሚያስገኝ ነው” ሲሉም የብሔራዊ ባንክ ገዢው ለፓርላማ አባላቱ ተናግረዋል። በኢትዮጵያ የክሪፕቶ ማይኒንግ በዚህ ደረጃ ላይ ቢገኝም፤ “የክሪፕቶ አሴትን” እንደ ገንዘብ መጠቀም በአሁኑ ጊዜ በሀገሪቱ የተፈቀደ አለመሆኑን አቶ ማሞ አስገንዘበዋል።

“በአጠቃላይ የዓለም የገንዘብ ፖሊሲ ዳይናሚክ ምን እንደሆነ መረዳት ያስፈልጋል። ለምሳሌ አሁን የምንጠቀመው ገንዘብ (currency) ብር ነው። አሁን ብዙ ማዕከላዊ ባንኮች እየጀመሩ ያሉት የማዕከላዊ ባንክ ዲጄታል ገንዘብ አለ። አሁን ሰው የሚጠቀመው ካሽ እየቀረ፤ ወደ ዲጂታል ገንዘብ ሺፍት እየተደረገ ነው ያለው” ያሉት አቶ ማሞ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ይህን የዓለም አቀፍ ሁኔታ ከግምት በማስገባት “በተለየ መልኩ” መመሪያ እንደሚያወጣ ጥቆማ ሰጥተዋል።

“ይሄ የክሪፕቶ አሴትን፣ ቢት ኮይንን፣ የማዕከላዊ ባንክ ዲጂታል ከረንሲን በተመለከተ የዓለም የማዕከላዊ ባንኪንግ፣ የገንዘብ ፖሊሲ እና የገንዘብ አስተዳደር በሂደት እየተቀየረ ስለሚሄድ ዳይናሚክ የሆኑ ለውጦችን እና ዴቨሎፕመንቶችን እያየ ብሔራዊ ባንክ እንደሌሎቹ ማዕከላዊ ባንኮች፣ እንዳስፈላጊነቱ መመሪያ ሊያወጣ ይችላል” ብለዋል የብሔራዊ ባንክ ገዢው።

በአዲሱ አዋጅ “ክሪፕቶ አሴትን መጠቀም አይቻልም” ያሉት አቶ ማሞ፤ በአዋጁ የተቀመጠውን ድንጋጌ አፈጻጸም በተመለከተ ብሔራዊ ባንክ “ቁጥጥር እንደሚያደርግ” አስታውቀዋል። የክሪፕቶ ገንዘብ መጠቀም አሁን ቢከለከልም፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እንደ ሌሎች ሀገራት መሰል ባንኮች “በሂደት ሁኔታዎችን እያየ” እና “ነገሮችን እያገናዘበ” መመሪያ እንዲያወጣ በአዲሱ አዋጁ ኃላፊነት እንደተሰጠውም ለፓርላማ አባላት አስረድተዋል። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

Source: Ethiopia_Insider

13k 0 59 8 113

Telegram Update

Telegram ገንዘብ ልንሰራበት የምንችልበት የAffilate program ጀምሯል።
ይህ ፕሮግራም የቴሌግራም ሚኒ አፖችን share ስናደርግ ኮሚሽን ልናገኝበት የምንችልበት program ነው። በ12 ቀን ውስጥ 15ሺ ይህ ፕሮግራም ያላቸው ሚኒ አፖች ወደ ስራ ገብተዋል።

ዘረዘር ያለ መረጃ ይዘን እንመለሳለን።

Join our crypto channel: @bighabesha_crypto




ከላይ post ያደረግነው ለጠቅላላ ዕውቀት እንጂ በአሁኑ ሰአት ton mine ማድረግ ሙሉ በሙሉ ቆሟል።
Ton በቴሌግራም በተፈጠረበት አመት አጠቃላይ የቶን ቶክን ብዛት (total supply of ton) 5 ቢሊዮን ነበር። የአሜሪካ ፍርድ ቤት ቴሌግራምን በህግ ከልክሎት ወደ ton community ከዞረ በኋላ በአሁኑ ሰአት ወደ 2.55 ቢሊዮን ቶክን እየተዘዋወረ ይገኛል። 
ከ2020 እስከ 2022 ድረስ 98.55% የሚሆነው የቶን ኮይን ቶክን ለMining ቀርቦ ነበር።  ይህ ቶክን በቀን እስከ 200,000 TON ድረስ mine ተደርጎ ከ2 አመት በኋላ ሙሉ ቶክኑ distributed ስለተደረገ በሙሉ ሊያልቅ ችሏል።
በአሁኑ ሰአት የTon mining ሙሉ በሙሉ አብቅቷል።
የቶን ብሎክቼይን transaction validate የሚደረገው ልክ እንደ ቢትኮይን በባህላዊ መንገድ (Proof of work) ሳይሆን በተሻለና ለአካባቢ ሁኔታዎች ምቹ በሆነ መንገድ (Proof of stake) አማካኝነት ነው።

አንድ ሰው bitcoin mine ለማድረግ ከፍተኛ አቅም ያለው ኮምፒውተርና ከፍተኛ የኤሌክልትሪክ ፍጆታ ያስፈልገዋል ነገር ግን ይህ አሰራር ቴሌግራም ላይ አይሰራም። በአሁኑ ሰአት ቴሌግራም ላይ ልክ እንደ ቢትኮይን ቀጥታ mining የሚባል ነገር የለም። ያለው validation ነው።

ስለዚህ 1 ሰው transaction validate የሚያደርገው ቶን stake ካደረገ ብቻ ነው። በሌላ አገላለፅ ያለንን ቶን stake ካደረግን ወይም እንዳይንቀሳቀስ ለተወሰነ ጊዜ ከቆለፍነው validator (አረጋጋጭ) እንሆናለን።

ተጨማሪ ቶንም እናገኛለን ማለት ነው። አሁን ያለው የቴሌግራም የstaking ክፍያ በአመት 3.37% ነው።


Ton coin እንዴት mine እንደሚደረግ ታውቃላችሁ?

Get a computer suitable for mining.
Install Ubuntu 20.04 desktop or server distribution.
Install mytonctrl in lite mode.
Check your hardware and expected mining income by running emi command within mytonctrl.
⚫If you do not yet have one, create wallet address using one of the wallets.
⚫Define your wallet address as a mining target by executing set minerAddr "..." in mytonctrl.
⚫Chose a giver contract from the list available on ton.org/mining and set your miner to mine it by executing set powAddr "..." in mytonctrl.
⚫Start mining by executing mon in mytonctrl
⚫Check the CPU load on your computer; the process called pow-miner should use most of your CPU.
⚫ Wait to get lucky; the output of step 4 should have told you approximately what your chances are to mine a block.


💻NINE COMPUTER💻

በአገልግሎት አሰጣጣችን ላይ ብሎም በዕቃዎቻችን ጥራት ላይ እንደማናጎድል ከዚህ በፊት ሱቃችንን የጎበኙ ደንበኞቻችን ምስክሮቻችን ናቸው። ዛሬም ብዛትንም ጥራትንም ሳንቀንስ እያስተናገድን እንገኛለን።

💻ለቢሮዎች
💻ለተማሪዎች
💻ለዲዛይን ባለሙያዎች
💻ለጌመሮች  ወ.ዘ.ተ

አቅምን ካገናዘቡ እስከ ቅንጡ ላፕቶፖች ይህ ቀረ ሳይሉ የሚያገኙበትን ሱቃችንን ይጎብኙ።

አድራሻ:-
📍መገናኛ መሰረት ደፋር ሞል ሁለተኛ ፎቅ
➡️በOnline ይዘዙን ያሉበት ቦታ በፍጥነት እናመጣልዎታለን።

ይደውሉልን።
📞 0962701503
📞 0979308520

👉ለአጭር ፅሁፍ :- @Samicomputers9

🌐 የቴሌግራም ቻናል
cheek spec & price :- https://t.me/samcomputer54

🌐 TikTok ላይ ያገኙናል።
https://www.tiktok.com/@sam.b1219?_t=8qOknFTLWWz&_r=1

#hp​  #dell​ #lenovo​  #gaming​ #laptop​ #laptopgaming​ #macbook​ #apple​ #acer​ #asus

📢📢


Best telegram bots

@LetMeSeeMe_Bot የራሳችሁን የቴሌግራም አካውንት መረጃ የምታገኙበት bot ነው። ማለትም እስከ ዛሬ ያደረጋችሁን profile pictures, username, id, name የመሳሰሉትን መረጃዎች የምታገኙበት bot ነው። ቻይንኛ ስለሆነ /start ካላችሁ በኋላ /me በማለት መላክና መጠቀም ትችላላችሁ።

@youtube የዩቲዩብ ቪዲዮ ከቴሌግራም ሳትወጡ search ማድረግ የሚያስችላቸሁ bot ነው። አጠቃቀሙ @vid ብላችሁ search ማድረግ /የሚፈልጉትን ነገር መፃፍ።

@stickerator_bot የቴሌግራም sticker በምሰሩበት ጊዜ @Stickers የሚጠይቃችሁን photo format ያለ ምንም ተጨማሪ editing tool ወደዚህ bot በመላክ ብቻ ፎቷችሁን @Stickers ወደሚፈልገው ፎቶ ፎርማት መቀየር ትችላላችሁ።

@YTranslateBot yandex Translate engine በመጠቀም ማንኛውንም ቋንቋ መተርጎም ትችላላችሁ።

@StickersToolsBot ማንኛውንም የቴሌግራም sticker በPNG format ማውረድ የሚያስችላችሁ bot ነው።

@GmailBot የ Gmail official bot ሲሆን ይህንን bot በመጠቀም ከቴሌግራም ሳትወጡ gmail መጠቀም ትችላላችሁ።

15k 0 306 18 90

የ Elon Musk ሀብት $400 billion ደረሰ

Bloomburg ባወጣው መረጃ መሠረት  የዓለማችን ቁጥር አንድ ባለሃቱ elon musk በሰው ልጆች ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን 400$ billion net worth ማካበት ችሏል።

በርካቶች እንዳሉት ከሆነ ከአሜሪካ ምርጫ በኋላ የElon Musk ሃብት እየጨመረ መጥቷል።

Elon muskን ካላወቃችሁት በርካታ የቴክኖሎጂ ድርጅቶች ያሉት የአለማችን ቁጥር 1 ባለሀብት ነው። ከድርጅቶቹ መካከል Tesla, SpaceX, X (በተለምዶ Twitter),xAI, ይጠቀሳሉ።

©bighabesha_softwares

16.5k 0 19 18 135
14 last posts shown.