,,,,,,,,🧚♂️ማዲንጎ አፈዎርቅ🧚♂️,,,,,,,,
ትሸለምልኝ ትሸለም 🎁
የፍቅር💝 እመቤት የኔ ዓለም
ከአንገቷ ሳይሆን ከአንጀቷ 😘
በማስመካቷ 💪
ታሳዝናለችያለ ዕንቅልፍ🥱
ወዳጅ ስታቅፍ ስትደግፍ
ስትል ጠብ እርግፍ☺️
ልቤም አፍቃሪ አንዳለመ🫠
ምርጫዬ በሷ ከተመ ተደመደመ
,,,,,,,,,👉🏻ስዎድላት 👈,,,,,,,,,
ትሸለምልኝ ትሸለም 🎁
የፍቅር💝 እመቤት የኔ ዓለም
ከአንገቷ ሳይሆን ከአንጀቷ 😘
በማስመካቷ 💪
ታሳዝናለችያለ ዕንቅልፍ🥱
ወዳጅ ስታቅፍ ስትደግፍ
ስትል ጠብ እርግፍ☺️
ልቤም አፍቃሪ አንዳለመ🫠
ምርጫዬ በሷ ከተመ ተደመደመ
,,,,,,,,,👉🏻ስዎድላት 👈,,,,,,,,,