Christian tweet


Channel's geo and language: Ethiopia, English
Category: Telegram


በዚህ ቻናል በየቀኑ ለ
➜ #Profile_picture
➜ #Instagram_story
➜ #Facebook
➜ #Telegram_story
የሚሆኑ #መንፈሳዊ_ጥቅሶች እና #መፅሐፍ_ቅዱሳዊ መልእክቶችን (በአማርኛ እና ENGLISH) ወደእናንተ እናደርሳለን ቻናሉን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ 😊
ⒸSince 5-11-2015
Buy ads: https://telega.io/c/christian_tweet

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Category
Telegram
Statistics
Posts filter


የገና ዝማሬዎችን ከፈለጉ የመዝሙር ቻናላችን ይቀላቀሉ👇
👉 @zema_sink


'መሳፍንት 10:12 - ሲዶናውያን፣ አማሌቃውያንና ማዖናውያን አሠቃዩአችሁ፤ እናንተም እንድረዳችሁ ወደ እኔ ጮኻችሁ፤ ታዲያ እኔ ከእጃቸው አላዳንኋችሁምን'?


Forward from: Light
“እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።” ዕብራውያን 2፥18

@worlds_light
@worlds_light


'ዕብራውያን 9:25 - ሊቀ ካህናት የራሱ ያልሆነውን ደም ይዞ በየዓመቱ ወደ ቅድስተ ቅዱሳን እንደሚገባ፣ ክርስቶስ ራሱን ብዙ ጊዜ መሥዋዕት ለማድረግ ወደ ሰማይ አልገባም።'


“ይህም የልባችሁ ዓይኖች ሲበሩ የመጥራቱ ተስፋ ምን እንዲሆን በቅዱሳንም ዘንድ ያለው የርስት ክብር ባለ ጠግነት ምን እንዲሆን ለምናምን ከሁሉ የሚበልጥ የኃይሉ ታላቅነት ምን እንዲሆን ታውቁ ዘንድ ነው፤”
— ኤፌሶን 1፥18-19


“የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም።”
— ኢያሱ 1፥8

“This book of the law shall not depart out of thy mouth; but thou shalt meditate therein day and night, that thou mayest observe to do according to all that is written therein: for then thou shalt make thy way prosperous, and then thou shalt have good success.”
— Joshua 1:8 (KJV)

@Christian_tweet


ቃሉን የሚሰማ፣ ነገር ግን የሚለውን የማይፈጽም ሰው ፊቱን በመስተዋት እንደሚያይ ሰው ነው፤'
ያቆብ 1:23


2ኛ ጢሞቴዎስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ ቃሉ የታመነ ነው እንዲህ የሚለው፦ ከእርሱ ጋር ከሞትን፥ ከእርሱ ጋር ደግሞ በሕይወት እንኖራለን፤
¹² ብንጸና፥ ከእርሱ ጋር ደግሞ እንነግሣለን፤ ብንክደው፥ እርሱ ደግሞ ይክደናል፤
¹³ ባናምነው፥ እርሱ የታመነ ሆኖ ይኖራል፤ ራሱን ሊክድ አይችልምና።


2 Timothy 2 (KJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ It is a faithful saying: For if we be dead with him, we shall also live with him:
¹² If we suffer, we shall also reign with him: if we deny him, he also will deny us:
¹³ If we believe not, yet he abideth faithful: he cannot deny himself.

@Christian_tweet
@Christian_tweet


Forward from: Light
እግዚአብሔር ይላል፦ በመጨረሻው ቀን እንዲህ ይሆናል፤ ሥጋ በለበሰ ሁሉ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥ ጎበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ፥ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልም ያልማሉ፤”
  — ሐዋርያት 2፥17


                             
@worlds_light
@worlds_light


“ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ።”
— 1ኛ ጴጥሮስ 1፥23



“Being born again, not of corruptible seed, but of incorruptible, by the word of God, which liveth and abideth for ever.”
— 1 Peter 1:23 (KJV)

@Christian_tweet
@Christian_tweet


ምሳሌ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤
⁶ በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።



Proverbs 3 (KJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ Trust in the LORD with all thine heart; and lean not unto thine own understanding.
⁶ In all thy ways acknowledge him, and he shall direct thy paths.

@Christian_tweet
@Christian_tweet


መዝሙር 121
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
³ እግርህን ለመናወጥ አይሰጠውም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም።
⁴ እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋምም።
⁵ እግዚአብሔር ይጠብቅሃል፥ እግዚአብሔርም በቀኝ እጅህ በኩል ይጋርድሃል።
⁶ ፀሐይ በቀን አያቃጥልህም ጨረቃም በሌሊት።
⁷ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሃል፥ ነፍስህንም ይጠብቃታል።
⁸ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም እግዚአብሔር መውጣትህና መግባትህን ይጠብቃል።


Psalms 121 (KJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² My help cometh from the LORD, which made heaven and earth.
³ He will not suffer thy foot to be moved: he that keepeth thee will not slumber.
⁴ Behold, he that keepeth Israel shall neither slumber nor sleep.
⁵ The LORD is thy keeper: the LORD is thy shade upon thy right hand.
⁶ The sun shall not smite thee by day, nor the moon by night.
⁷ The LORD shall preserve thee from all evil: he shall preserve thy soul.
⁸ The LORD shall preserve thy going out and thy coming in from this time forth, and even for evermore.

@Christian_tweet
@Christian_tweet


ኢሳይያስ 26
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ አቤቱ አምላካችን ሆይ፥ ከአንተ በቀር ሌሎች ጌቶች ገዝተውናል፤ ነገር ግን በአንተ ብቻ ስምህን እናስባለን።
¹⁴ እነርሱ ሞተዋል፥ በሕይወት አይኖሩም፤ ጠፍተዋል፥ አይነሡም፤ ስለዚህ አንተ ጐብኝተሃቸዋል አጥፍተሃቸውማል፥ መታሰቢያቸውንም ሁሉ ምንምን አድርገሃል።
¹⁵ ሕዝብን አበዛህ፥ አቤቱ፥ ሕዝብን አበዛህ፤ አንተም ተከበርህ፥ የአገሪቱንም ዳርቻ ሁሉ አሰፋህ።


Isaiah 26 (KJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ O LORD our God, other lords beside thee have had dominion over us: but by thee only will we make mention of thy name.
¹⁴ They are dead, they shall not live; they are deceased, they shall not rise: therefore hast thou visited and destroyed them, and made all their memory to perish.
¹⁵ Thou hast increased the nation, O LORD, thou hast increased the nation: thou art glorified: thou hadst removed it far unto all the ends of the earth.

@Christian_tweet


'ዕብራውያን 9:25 - 26ሊቀ ካህናት የራሱ ያልሆነውን ደም ይዞ በየዓመቱ ወደ ቅድስተ ቅዱሳን እንደሚገባ፣ ክርስቶስ ራሱን ብዙ ጊዜ መሥዋዕት ለማድረግ ወደ ሰማይ አልገባም።እንዲህ ቢሆን ኖሮ፣ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ክርስቶስ ብዙ ጊዜ መከራን መቀበል ባስፈለገው ነበር። አሁን ግን በዘመናት መጨረሻ ራሱን መሥዋዕት በማድረግ ኀጢአትን ለማስወገድ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ተገልጦአል።'

@Christian_tweet
@Christian_tweet


በአንድ ሳንቲምከሚሸጡት ሁለት ድንቢጦች አንዲቷ እንኳ ያለ አባታችሁ ፈቃድ ምድር ላይ አትወድቅም።
 
 የራስ ጠጕራችሁ እንኳ አንድ ሳይቀር የተቈጠረ ነው።
 
 ስለዚህ አትፍሩ፤ ከብዙ ድንቢጦች ይልቅ ዋጋችሁ የከበረ ነው።

       📖 ማቴዎስ 10÷29-31📖

       @Christian_tweet
@Christian_tweet


ኤርምያስ 29
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።
¹² እናንተም ትጠሩኛለችሁ፥ ሄዳችሁም ወደ እኔ ትጸልያላችሁ፥ እኔም እሰማችኋለሁ።
¹³ እናንተ ትሹኛላችሁ፥ በፍጹም ልባችሁም ከሻችሁኝ ታገኙኛላችሁ።


Jeremiah 29 (KJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ For I know the thoughts that I think toward you, saith the LORD, thoughts of peace, and not of evil, to give you an expected end.
¹² Then shall ye call upon me, and ye shall go and pray unto me, and I will hearken unto you.
¹³ And ye shall seek me, and find me, when ye shall search for me with all your heart.

@Christian_tweet
@Christian_tweet


“ነገር ግን ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው የእርሱ መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር፥ ክርስቶስ ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው እርሱ በእናንተ በሚኖረው በመንፈሱ፥ ለሚሞተው ሰውነታችሁ ደግሞ ሕይወትን ይሰጠዋል።”
— ሮሜ 8፥11




“But if the Spirit of him that raised up Jesus from the dead dwell in you, he that raised up Christ from the dead shall also quicken your mortal bodies by his Spirit that dwelleth in you.”
— Romans 8:11 (KJV)

@Christian_tweet


“ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።”
— ፊልጵስዩስ 4፥6



“Be careful for nothing; but in every thing by prayer and supplication with thanksgiving let your requests be made known unto God.”
— Philippians 4:6 (KJV)


@Christian_tweet


'1 ጢሞቴዎስ 1:4 -5 ደግሞም ለተረትና መጨረሻ ለሌለው የትውልዶች ታሪክ ራሳቸውን አሳልፈው እንዳይሰጡ እዘዛቸው። እነዚህ ነገሮች በእምነት ከሆነው ከእግዚአብሔር ሥራ ይልቅ ክርክርን ያነሣሣሉ።'' የዚህ ትእዛዝ ዐላማ ግን ከንጹሕ ልብ፣ ከበጎ ኅሊና እንዲሁም ከእውነተኛ እምነት የሚገኝ ፍቅር ነው።'
ከብዙ ሰዎች ካወራን ራሱ ጉዳዩ ስለሞትክልን ጌታ ሆኖ ይገኝልን


'ኤርምያስ 31:25 - የዛለችውን ነፍስ ዐድሳለሁ፤ የደከመችውንም አበረታለሁ።”'

20 last posts shown.