ይህ ዛሬ ጠዋት ገርባ የተከናወነ ነው‼
ነሐሴ 23/2016 ዓ.ም
ደቡብ ወሎ ቃሉ ወረዳ ገርባ ከተማ ቀጨማ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ አሁነ ላይ በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋለች አንድ እናት ነሐሴ 17/2016 የወለደችውን ህፃን ልጅ ሽንት ቤት ጥላ ዛሬ ነሐሴ 23/2016 ተገኝቷል።
የአካባቢው ፖሊሶችና የገርባ ጤና ጣቢያ ባለሙያዎች ከማህበረሰቡ ጋር የህፃኑን አስክሬን ከሽንት ቤት ወጥቶ በክብር እንዳሳረፉት ገልፀዋል።
ሴቶች ወልዳችሁ የማታሳድጉትን አትፀንሱ:ተከላከሉ።
==========================
©ዋሱ መሐመድ