በጥሩ ተስፋ ረጋ ብለሽ የምትጓዢዉ ጉዞ ቢረዝምም አንድ ቀን በአላህ ፍቃድ ያሰብሽዉ ይሳካል።
ብቻ ያሰብኩት የተመኘሁት መልካም ነገሮች ለምን ዘገዩ በሚል ሀሳብ ተስፋ አትቁረጭ ምን ጊዜም ጥሩና መልካም ነገሮች እንዳሉ ዉስጥሽን አሳምኚዉ አብሽሪልኝ
فَإِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا
ከችግርም ጋር ምቾት አልለ፡፡
إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا
ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ፡፡
وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَىٰ
ጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ) በእርግጥ ይሰጥሃል፡፡ ትደሰታለህም፡፡
ራስሽን ከልክ በላይ አታስጨንቂ ምክንያቱም በዚች አለም ምንም ቋሚ ነገር የለም።ሁኔታው ምንም ያክል የከፋ ቢሆንም ........ነገራቶች በአላህ ፍቃድ ይለወጣሉ።
የሙዕሚን ህይወት በመፈተን እንጅ አትሆንም።
የፈተና ጠዓም ሶብር ሲኖር ነዉ።
ሶብር ደግሞ ሙሉ የሚሆነዉ የአላህ ቀዷና ቀድር
አምኖ እና ወዶ መቀበል ሲኖር ነዉ።
በህይወት ጉዞ ስኬት ማለት ይህ ነዉ።
አንድ ሰዉ ከትግስት የተሻለ ስጦታ የተሠጠዉ የለም።
ከአቢ ሰኢድ አል ኹድሪይ ረዲየላሁ አንሁ ተይዞ የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم እንድህ ብለዋል፣
የሚታገስ ሰው አላህ ያስታግሰዋል።አንድም ሰው ከትግስት የተሻለ ስጦታ አልተሰጠውም።
📚ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል
https://t.me/tubaliligurebae