የአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን የመማማሪያ መድረክ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


نفهم الكتاب والسنة بفهم سلفنا الصالح
ቁርአንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ እንገንዘብ

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


በቢላል ኮካ መስጅድ የተደረገ የጁመዓ ኹጥባ

በረጀብ ወር ውስጥ የሚፈፀሙ የቢድዓ አይነቶች

በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን

T.me/dawudyassin


ዛሬ የኢርሻድ ደርስ አይኖርም


🔹አዲስ ትዳር ልትመሰርት ለምትሄደው ልጇ እናት የሰጠቻት ድንቅ ምክር


ካነበብኩት ለዛሬ ጀባ ብያለው👉አዲስ ትዳር ልትመሰርት ለምትሄደው ልጇ እናት የሰጠቻት ድንቅ ምክር

👉ልጄ ሆይ ከለመድሽውና ካደግሺበት ቤት ወጥተሽ ወደ ማታቂው ፍራሽና ወዳለመድሺው የትዳር ጒደኛ ልትሄጂ ነው?

ስለዚህ ልጄ ይሄንን ምክሬን ልብ ብለሽ ስሚ

👉አንቺ ለሱ መሬት ሁኚለት እሱ ደሞ ሰማይ ይሆንልሻል👌

👉አንቺ ፍራሽ ሁኚለት እሱ ደሞ ምሰሶ ይሆንልሻል👌

👉አንቺ የሴት ባሪያ ሁኚለት እሱ ደሞ የወንድ ባሪያ ይሆንልሻል👌

👉አንድ ነገር ፈልገሽ ችክ አትበይ ይጠላሻል👌

👉ሁሌም ከሱ አትራቂ ይረሳሻል ክፍተት ያመጣል👌

👉ወዳቺ ሲቀርብ አንቺም ወደሱ ቅረቢ👌

👉እሱ በአንቺ ከተቆጣ ለጊዜው ራቅ በይ ቁጣው እስኪበርድ ከዛም ለስለስ ባል ቃል አናግሪው👌

👉አፊጫውን ጠቢቂለት ካንቺ ጥሩን እንጂ መጥፎን አያሽት👌

👉መስሚያውን ጠቢቂለት ካንቺ ጥሩውን እንጂ መጥፎውን እንዳይሰማ👌

👉አይኑን ጠቢቂለት ካንቺ ጥሩውን እንዲያይ👌

منقول

T.me/dawudyassin


ከዚህ በመቀጠል በኡስታዝ ኸዲር አህመድ አልከሚሴ ተቀርተው የተጠናቀቁ ደርሶች pdf ተገጥሞላቸው ከስር ተጭነዋል ለአለም አቀፍ ማህበረሰብ በማሰራጨት አግዙን አሏህ ይቀበለን።
🎙
ተቀርተው የተጠናቀቁ ሙሉ ዱሩሶችን በቀላሉ ለማግኘት  ሊንኩን ይጫኑት

0⃣1⃣ ኪታቡ ተውሒድ ፈውዛን
0⃣2⃣ ኡሱሉ ሱና ኢማሙ አሕመድ ኢብኑ ሃምበል
0⃣3⃣ ቀዋዒዱል አርባኣ
0⃣4⃣ አርባዒን አነወዊያ
0⃣5⃣ ሀዚሂ ደዕወቱና ወአቂደቱና
0⃣6⃣ ኩን ሰለፊየን አለል ጃዳህ
0⃣7⃣ ሚን ዑሱል አቂደቱል አህለ ሱና ወል ጀማዓ
0⃣8⃣ ዓቂደቱል አህሊ ሱናቲ ወልጀማዓሕ
0⃣9⃣ አቂደቱ ሰለፍ ወዓስሓቡል ሓዲስ
1⃣0⃣ ሰላሰቱል ኡሱል (ኡሱሉ ሰላሳ)
1⃣1⃣ ፈትሁ ረቡል በሪያ ቢተልኺሲል ሃመዊያ (ተልኺስ)
1⃣2⃣ ኪታቡ ተውሒድ ሙሓመድ አብዱል ወሓብ
1⃣3⃣ሸርህ አቂደቱል ዋሲጢያ ሊልሀራስ
1⃣4⃣ ዑምደቱል አሕካም ሚን ከላሚ ኸይሪል አናም
1⃣5⃣ ሸርሁ መንዙመቱል ሓዒያ ሸይኽ ፈውዛን
1⃣6⃣ አል ኡሱል ሚን ዒልመል ኡሱል
1⃣7⃣ ሸርሑ ሙስጦለሁል ሓዲስ
1⃣8⃣  ኹዝ አቂደተከ ሚነል ኪታቢ ወሱነቲ ሰሒሓ
1⃣9⃣ ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ
2⃣0⃣ ሙምቲዕ ሸርሑ አል አጅሩሚያ
2⃣1⃣ ሉምዓቱል ኢዕቲቃድ ሊል ዑሰይሚን
2⃣2⃣ ተብሲሩል ኸለፍ
2⃣3⃣ ኢስቲቅባሉ ሸህሪ ረመዷን
2⃣4⃣ ሚንሐጅ ፊርቀቱ ናጂያ ወጧኢፈቱ መንሱራ
2⃣5⃣ ኹላሰቱል ኑሪል የቂን ጁዝ —1
2⃣6⃣ ተብሲሩል ባዲዒን ቢስጢላሓት አል ሙሓዲሲን
2⃣7⃣ ቀዋዒዱል ሙስላ ፊ ሲፋቲላሂ ወዓስማኢል ሑስና
2⃣8⃣ ረውደቱል ባዲዒን ሚን አሓዲሲ ሰይዲል ሙረሰሊን
2⃣
9⃣ ብሉግ አል መራም ሚን አዲለቲል አሕካም
3⃣0⃣ ተንቢሑ ዘዊል አፍሐም ኢላ ረእቢ ሰድኢ ወልዊአሚ አላ መንሐጅ ሰለፊል ኪራም
3⃣1⃣ ኡሱሉ ሲታ ሊል ዑሰይሚን
3⃣2⃣ ሸርህ ከሽፉ አሹብሀት
3⃣3⃣ ተቅሪቡ ተድሙሪያ
3⃣4⃣ አል አጅዊበቱል ሙፊዳህ ሸይኽ ፈውዛን
3⃣5⃣ ነዋቂዱል ኢስላም ሊሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን
3⃣6⃣ ጂናየቱ ተመዩዕ አለል መንሀጂ ሰለፍ
3⃣7⃣ ቱህፈቱ ሰኒያ ሸርህ መንዙመቱል ሓኢያ
3⃣8⃣ አሓሱ ዓለል መወዳህ ወኢእቲላፍ ወተሕዚር ሚነል ፊርቀቲ ወል ኢኽቲላፍ


👇
ውድ እህቴ ውድ ወንድሜ ለወዳጅ ዘመድ በግልም በግሩፕም በቻናልም ይህን ሶደቀተል ጃርያህ በኢኽላስ ሼር በማድረግ እናሰራጨው አሏህ ይቀበለን።

ተጨማሪ ደርሶች ለማግኘት
👇
T.me/dawudyassin


ለባሌ ምን ልስጠው አለችኝ!?
«ሰላም ስጭው »አልኳት‼️

......ተሳሳትኩ እንዴ ቤተሰብ⁉️

➢የሚሰጥ ለባል!!
---------------
ለባሌ ስጦታ ምን ልስጠው ውድ እቃ!?
ምንስ ልሁንለት ፀሀይ ነው ጨረቃ!?
መፍትሔ ዘይደኝ በል ተናገር በቃ!!
ብላ ጠየቀቺኝ አንዷ ሴት ተጨንቃ!?

ንገረኝ ወንድሜ ባል ሚስቱ ብትሰጠው፡
ምን እንደሁ ታውቃለህ? ከሁሉ ሚያበልጠው!?
በተደጋጋሚ ወጥራ ያዘችኝ!?
ሀሳብክን ንገረኝ ብላ ጠየቀችኝ!?

እኔም መልስ ልሰጥ አስቤ ካንጀቴ፡
ባልን አስተዋልኩኝ እንደ ወንድነቴ፡
በምንም ሁኔታ ቢኖር የትም ሀገር፡
አብዝቶ ሚወደው እጅግ ውዱ ነገር፡
ደስታን የሚሰጠው የሞራሉ ድንበር፡
አንድ ሰላሙን ነው ሌላኛው መከበር፡ 

እኒህን ሁለቱን ስጪው ሳትሰስቺ፡
ሁሌም አትንፈጊው አደራሽን በርቺ፡
ያኔ በሱ ልብ ውስጥ ትነግሻለሽ አንቺ፡

ብዬ ምክር ሰጠሁ ሳልሰነካከል፡
አደራ ጨመርኩኝ እንድትስተካከል፡
የወንድ ልጅ ሰላም ነው በዚህ መካከል፡

ክብርና ሰላም ለባል ከሰጠሽው?
በእውነተኛ ፍቅር ከተንከባከብሽው?
አንችን ይወድሻል መቼም እንዳትረሽው።

ህይወታችሁ አምሮ ፍቅራችሁ ያብባል፡
ውስጣችሁ ረፍትን ተሞልቶ ይጠግባል፡
ሰላም ነው ትልቁ የሚሰጠው ለባል፡

....ነገርኩሽ ሰማሽኝ ጨረስኩ ተግብሪ...

....✍️በኑረዲን አል-አረብ


Forward from: ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የስልጤ ኡመት ስማ

አላየሁም አልሰማሁም ማለት የለም!!!

አንተ በሼኽ ፉላን እና በጀማዓ ፉላኒያ ቢዚ ሆነህ ወንድምህን ተኩላ እየበላብህ ነው!!

ነቃ ነቃ የባድ ወልድ ...


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
well እንግዲ.....

ክርስቲያኖች እንኳ ነቅተው የዒሳን (ዐ.ሰ) መውሊድ (የገና በዓል) ማክበር ቢድዓ ነው ማለት ጀምረዋል!!

ሰው ወደ ሀይማኖቱ ትክክለኛ አስተምህሮ መመለሱ አያስወቅሰውምና ለነሱም "አላህ ብቻ አምላክ መሆኑንና ነብዩ ዒሳና ነብዩ ሙሀመድ ሁሉም የአላህ መልክተኛ መሆናቸውን መመስከርን" እንዲወፍቃቸው እመኛለሁ።

ለኛዎቹ የመውሊድ ፊትና ፈጣሪዎችም ወደ ራሳችሁ ተመለሱ ስል እመክራለሁ!!

የሀይማኖቱ አስተምህሮ ውስጥ ያሉ በአላት አልበቃ ብሏችሁ መውሊድን ነጥላችሁ አቧራ ማስተሳት ከሀይማኖት መቆርቆር አይደለም። ይልቅ ስሜትን ከመከተልና ጭፈራዋንና ሀረካቷን ከመውደድ ነውና ተውት ይቅርባችሁ!!

የተደነገገው ሀይማኖታችን ይበቃችኋል።


መሬት መንቀጥቀጥ መንስዔው ምንድነው?

ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
“በነዚህ ቀናት በተለያዩ አቅጣጫዎች የተከሰቱት የመሬት መንቀጥቀጦች፤ አላህ ጥራት ይገባውና ባሮቹን ለማስፈራራት እና ለማስጠንቀቅ ከሚያሳያቸው ምልክቶች አንዱ ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም። ከመሬት መንቀጥቀጥ እና ሌሎችም ሰዎች የሚጎዱ እና የተለያዩ ጉዳቶችን የሚያስከትሉ እና ሰዎችን የሚያስከፉ ክስተቶች ሁሉ ከሺርክ እና ከአመፅ መንስኤዎች የተፈጠሩ ናቸው።”
📚መጅሙዕ ፈታዋ ወመቃላት (9/149)




በፉሪ አቡበክር አሲዲቅ መስጅድ

«የረጀብ ወርና ፈጠራዎች»

በሚል የጁመዓ ኹጥባ

በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን

T.me/dawudyassin




👉የጁመዓ ትሩፋቶች

የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል

አንድ ሰው የጁመዓ ቀን
✔️ትጥበትን አይታጠብም
✔️የቻለውን ያክል አይፀዳዳም
✔️ቅባትንም አይቀባም
✔️ወይም ከቤቱ ሽቶ አይቀባም
ከዚያም ከቤቱ የወጣና /ወደ መስጂድ የሄደ/
✔️በሁለት ሰዎች መሀከል ያልለያየ
✔️ከዚያም የተፃፈለትን ያክል ሱና ሰላት የሰገደ
✔️ከዚያም ኢማሙ ኹጥባ ሲል በጥሞና ያደመጠ
👉 በሁለቱ ጁመዓ መሀከል ወንጀሉ የተማረለት ቢሆን እንጂ

ከሰልማን አልፋሪሲ የተላለፈ ሀዲስ
ኢማም አልቡኻሪ 843 የዘገቡት

T.me/dawudyassin




🔹አል ኢርሻድ ኪታብ

በፉሪ አቡበክር አሲዲቅ መስጅድ

ሀሙስና ጁመአ ከመግሪብ እስከ ኢሻ

ክፍል 105

በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን

T.me/dawudyassin


🔹አል ኢርሻድ ኪታብ

በፉሪ አቡበክር አሲዲቅ መስጅድ

ሀሙስና ጁመአ ከመግሪብ እስከ ኢሻ

ክፍል 104

በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን

T.me/dawudyassin


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


📚بلوغ المرام
📚ቡሉጉል መራም

√ዘውትር ሰኞና ማክሰኞ

√ከመግሪብ እስከ ኢሻ

√በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን

√ክፍል 51

√በቢላል ኮካ መስጅድ ከአብነት ዝቅ ብሎ ከአሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ጀርባ

T.me/dawudyassin


📚بلوغ المرام
📚ቡሉጉል መራም

√ዘውትር ሰኞና ማክሰኞ

√ከመግሪብ እስከ ኢሻ

√በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን

√ክፍል 50

√በቢላል ኮካ መስጅድ ከአብነት ዝቅ ብሎ ከአሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ጀርባ

T.me/dawudyassin


Forward from: የኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ የትምህርት መድረክ (official)
አዲስ መፅሐፍ በገበያ ላይ...

ገንዘብና ወለድ - እውነታ እና ብዥታ

በሸይኽ ኢልያስ አህመድ የተዘጋጀ በአይነቱ ልዩ ጥናታዊና ወቅታዊ መፅሐፍ

ዋጋ = 400 ብር

በሚከተሉት መደብሮች ይገኛል
1) ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር (18 ማዞርያ)
2) አት'ተውባ የመጻሕፍት መደብር (አንዋር መስጂድ)
3) አት'ተቅዋ የመጻሕፍት መደብር (ቤተል)
4) ዛዱል መዓድ የመጻሕፍት መደብር (ፋሪ)

الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات!

https://t.me/ustazilyas


🔹አል ኢርሻድ ኪታብ

በፉሪ አቡበክር አሲዲቅ መስጅድ

ሀሙስና ጁመአ ከመግሪብ እስከ ኢሻ

ክፍል 103

በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን

T.me/dawudyassin

20 last posts shown.