ሰላም ለእራኅኪ ተመጣዌ ኅብስት ወማይ፥
ሶበ ያመጽኡ ለኪ መላእክተ ሰማይ፥
እንዘ ሀሎኪ ማርያም በመቅደሰ ኦሪት ዐባይ፥
ይትወከፍ ሊተ ኪዳንኪ ከመ መሥዋዕተ ሠርክ ኅሩይ፥
ለእመ ኅፍነማይ አስተይኩ ለጽሙዕ ነዳይ።
ትርጓሜ
እመቤቴ ኪዳነ ምሕረት ሆይ፤ በታላቋ መቅደሰ ኦሪት ሳለሽ ሰማያውያን መላእክት ያመጡልሽን ሰማያዊ ኅብስትና ሰማያዊ መጠጥን ለተቀበሉ ለእጆችሽ መዳፍ ሰላምታ ይገባል፥
የቃል ኪዳኗ እመቤት ሆይ፤ እንደዚሁም ሁሉ ጥርኝ ውሃ ለተጠማ አጠጥቼ ብገኝ ጥቂቷን ስጦታየን እንደተመረጠ የሠርክ መሥዋዕት አድርጎ ቃል ኪዳንሽ ይቀበልልኝ።
📖 መልክአ ኪዳነምሕረት
┄┉✽»༺ ═ ✞ ═ ༻»✽┉┄
🔔 @demesetewahedo