የቤቴ ሼፍ ነኝ 🏠👩‍🍳🎂🍰🧁🍩🥧🍽🍴


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


1,,ሞያ ምንማማርበት 🏠👩‍🍳🧑‍🍳👨‍🍳🎂🍰🧁🍩🥧🍽🍴
2,,የቤታችን ምርጥ ሼፍ የምንሆንበት 👩‍🍳🧑‍🍳👨‍🍳
3,,ጥያቄ ምንጠያየቅበት 👩‍🍳🧑‍🍳👨‍🍳
4,,የተለያዩ ማስታወቂያ ምንሰራበት💁‍♂️🙅‍♀️🙋‍♂️🙋‍♀️

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


👰‍♀🤵‍♂ለሠርግ
👫ለመልስ
👩‍❤️‍👨👬ለቅልቅል
🍱🎂ለልደት
🤰🤱ለክርስትና
👩‍👩‍👧👨‍👨‍👦‍👦ለማህበር
👩‍🎓👨‍🎓ለምርቃት
እንዲሁም ለሌሎችም ዝግጅቶች የሚሆን ብፌ አገልግልእንሰራለን
👍ይደውሉልን በአገልግሎታችን ይረካሉ
0933878353
0938332907
0975229449 📞📞📲📲📲
በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ እናዘጋጃለን።


ሁላችሁም በጉጉት ምጠብቁት
https://t.me/denbu_west1
ሼር አድርጉ ለሌሎች 🙏❤
ሁላችሁም በጉጉት የምጠብቁት አሰራር
_ሞዜሬላ#_ቺዝ
👉1ሌትር ወተት(የላም ጥሬ ወተት )
👉3ሲኒ የበቆሎ ዱቄት
👉ሩብሞዜሬላ ቺዝ
👉1 የሻይማንኪያ ጨው ቨቨ
👉የገበታ ቅቤ/ሸኖ 4ሾርባማንኪያ
አሰራር
👉ወተቱን በጁስ መፍጫ አድርገን ዱቄቱ ጨምረን መፍጨት ከዛ በብረድስት ውስጥ ገልብጠን እሳት
ላይ መጣድ ወተቱ ለብ እንዳለ ቅቤውን ጨምረን ማማሰል ከዛ ጨው ጨምረን ማዋሀድ በቀጣይ ቺዙን ጠምረን ማማሰል ከዛ ይቦካል ፎቶ ላይ እንደምታዩት ከእሳት አውርደን ኘላስቲክ ሰሀን ላይ ገልብጠን በረዶ ቤት ለ3ሰአት ከተን ማቀዝቀዝ ከዛ ሞዜሬላ ቺዝ አገኘን ቺዝ መግዛት ቀረ የእውነት ስሩት በፃፍኩት መሰረት አመሰግናለሁ ❤❤❤❤እረጅም ግዜ ፍርጅ ይቀመጣል ሀሳብ አስተያየት @denbu_west
#የቤቴሼፍነኝ
✍️✍️✍️ሀሳብ አስታየት በዚህ ይፃፍ በቴሌግራም   
📲👉 @denbu_west 👈በግል ለማውራት
ካልሆነ በቴሌግራም ቻናሌ👇👇
https://t.me/denbu_west1
📲fb👇👇👇የቤቴሼፍነኝ
https://facebook.com/groups/356750652029134/
👇👇በቲክቶክ/tiktok
@westdenbu' rel='nofollow'>tiktok.com/@westdenbu


Barbie birthday cake

book your own 😘 and celebrate with your Angels

🎁 Free 🧁


🎠 Delivery Option AvailablE

To Order Call 0911 467887 Or Dm On Telegram Thank You

https://t.me/sunnycoffeecake3


የደረቅ ጥብስ ማጣፈጫ ትልቁ ሚስጥሩን ሹክ ልበላችሁ ሶያ ሶስ ነው
ሁለት አይነት ነው dark እና light ናቸው ዳርኩ ሚጠቅመው ከለር ይሰጠዋል ላይቱ ደግሞ ከለር የለውም በብዛት አትክልት ስንጠብስ ጠብ አድርገን መጠቀም ለመረቅ ጥብስ ተመራጭ ነው እስኪ ሞክሩት
መልካም ምሳ
#የቤቴሼፍነኝ
✍️✍️✍️ሀሳብ አስታየት በዚህ ይፃፍ በቴሌግራም   
📲👉 @denbu_west 👈በግል ለማውራት
ካልሆነ በቴሌግራም ቻናሌ👇👇
https://t.me/denbu_west1
📲fb👇👇👇የቤቴሼፍነኝ
https://facebook.com/groups/356750652029134/
👇👇በቲክቶክ/tiktok
@westdenbu' rel='nofollow'>tiktok.com/@westdenbu


ስንቶቻችን ነን ግን ድንች ስኳር ችብስ እንደሚሆን የምናውቀው 🍠🍟 በእውነት ስሩና ሞክሩት እንደቺኘስ መጥበስ አልያም ሳትልጡት በደንብ አጥባቹት በቅርፅ መክተፍ ማጠብ በመቀጠል ጨው በርበሬ ወይም ሚጥሚጣ ሮዝመሪኖ በዘይት ለውሰን ኦቭን በፒዛ ማሽን መክተት 15_20ደቂቃ ይበስላል
ጣዕሙ 👌👍😁 ማባያ አብካዶ ፈጭታቹ በሚጥሚጣ አድርጋችሁ መመገብ😋🍽👌👍
#የቤቴሼፍነኝ
✍️✍️✍️ሀሳብ አስታየት በዚህ ይፃፍ በቴሌግራም   
📲👉 @denbu_west 👈በግል ለማውራት
ካልሆነ በቴሌግራም ቻናሌ👇👇
https://t.me/denbu_west1
📲fb👇👇👇የቤቴሼፍነኝ
https://facebook.com/groups/356750652029134/
👇👇በቲክቶክ/tiktok
@westdenbu' rel='nofollow'>tiktok.com/@westdenbu


52k በላይ ያለው የቲክቶክ አካውንት አለ የሚሸጥ የሚፈልግ ካለ
ገቢው መማሪያ አጥተው ትምህርት ላቋረጡ ህፃናት የሚውል።
አካውንቱን የሚፈልግ ሰው በዚህ ይደውል
👉+251972167585



7 last posts shown.