🚨ፈረሰኞቹ ድል ቀንቷቸዋል!
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ድሬድዋ ከተማ በ ቅዱስ ጊዮርጊስ 2 ለ 0 ተረተዋል።
ለጊዮርጊስ ግቦቹን ኢስማኤል አብዱልጋኒዪ በእራሱ መረብ ላይ እንዲሁም ፍፁም ጥላሁን ማስቆጠር ችሏል።
ፈረሰኞቹ ከዛሬ ድላቸዉ በኃላ ተከታታይ አራተኛ ድላቸዉን ያሳኩ ሲሆን በደረጃ ሰንጠረዡ በጊዚያዊነት ወደ ሁለተኛ ደረጃ ከፍ ማለት ችለዋል።
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport