ዌብሌይ በጣልያን ባንዲራ. .
ጣልያን በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ክፉኛ እንደተመታች እና በቀን በመቶዎች የሚቆጠሩ ዜጎቿን ሂይወት እያጣች እንደሆነ ይታወቃል።
የእንግሊዝ እግርኳስ ማህበርም ጣልያን ከጎንሽ ነን ለማለት ትናንት ማምሻውን ታላቁን ስታድዮም ዌምብሌይን በጣልያን ባንድራ አድምቀውት አምሽተዋል