አትሌቲኮ ማድሪድ ተጫዋች በኮሮና ቫይረስ ህይወት አልፏል !
የቀድሞው የአትሌቲኮ ማድሪድ ታላቅ ተጫዋች ሆሴ ሉዊስ ካፖን በ #COVID -19 ቫይረስ ወረርሽኝ በ 72 አመታቸው ህልፈተ ህይወታቸውን ክለቡ አስታውቋል ፡፡