🚧አንብቡት
🔆ውድ ቤተሰብ
🚦ሰራተኛ የሚፖሰተው የእለት ነው።ያ ማለት የየቀኑን ነው የምትከታተሉት እንጂ የቆዩ ፖስቶች ላይ ያሉ ልጆች አይኖሩም።ይሄን ነገር በተደጋጋሚ የምናገረው እያወቁ ራሡም ቢሆንም እያሉ እየደወሉ ያሉ ሰዎች ስላላችሁ ነው እባካችሁ እኛም በየቀኑ ማሣወቅ ይደክመናል እና አስተውሉ!
🚦ከአዲስአበባ ውጪ ሰራተኞች አንልክም። ወደፊት እቅዱ አለን አሁን ላይ ግን የምንሰራው አዲስአበባ ውስጥ ብቻ ነው።
🚦ቢሮአችን አየርጤና ከአየርጤና ወደቻይናካምፕ መውረጃ NBY ህንጻ ነው ።በስራችን ከተለያየ ሰፈር አብረውን የሚሠሩ ደላላዎችም አሉን።ደላሎቹ የስራ አጋሮቻችን ሲሆኑ ከነሡ ሰራተኛ ከተወሰደ በጋራ እንሰራለን።
🚦ሰራተኛ እንድታዋሩ የሌላ ደላላ ስልክ ከሰጠን በኋላ ሳታሳውቁን ወስዳችሁ ለሚፈጠር ማንኛውም ነገር ሀላፊነት አንወስድም።ይሄንን ሁሌ አስታውሱ ቤተሰብ።
🚦ስለትእግስታችሁ እና የዚ ቤት ቤተሰብ ስለሆናችሁ እንዲሁም ይሄ ቤት ለሚጠቅማቸው ሰዎችም ቻነላችንን ሼር ስለምታረጉ ከልብ እናመሠግናለን🙏
https://t.me/efuyegellamarket