እንዴት አላችሁልኝ😍
ሰሞኑን ተጠፋፋን አይደል?በዓሉም የልጆቹም አለመኖር ያመጣው ክፍተት ነበረ።ከዛሬ ከሰአት ጀምሮ የሚመጡትን ልጆች ያስመዘገባችሁ እየደወልን እዚሁ ለምትከታተሉን ደሞ እየፖሰትን እናሳውቃለን በትእግስት ጠብቁን።
በዛው ደሞ በተለያየ ቢዝነስ ላይ ተሰማርታችሁ በዘርፉ ሰራተኛ ስትፈልጉም ጠይቁኝ መስፈርቱን የሚያሟሉ ባለሙያዎችን አገናኛቹሀለሁ።
መልካም ቀን ይሁንልን❤
https://t.me/efuyegellamarket