መዝገበ ሰሙን
ይህ ቅጽ ከእሑድ በስተቀር ከሰኞ እስከ ዐርብ ለአንድ ሰዓት፤ ቅዳሜ ለሁለት ሰዓት የአብነት ትምህርት የተዘጋጀ ቅጽ ነው። ትምህርቱ ከሰኞ እስከ ዐርብ ማታ ፩ / 7፡00pm ሰዓት ላይ ይጀምራል፤ ቅዳሜ እኩለ ቀን ይጀምራል ለሁለት ሰዓት ይቆያል።
ሥርዐተ ትምህቱ የሚጀምርበት ቀን መስከረም ፯ /7 ነው። ወርኃዊ ክፍያ በአንድ ልጅ $50 ይሆናል። ከአንድ በላይ ሲሆን $30 ያስጨምራል። Time zone: DC
የትምህርቱ አይነት፦ ንባብ፣ ቅዳሴ፣ ዜማ፣ አቋቋም፤