Forward from: أبو قتادة إسماعيل አቀስታ
ሱህር ሳይበሉ መፆም☝️☝️⭕️👉በ ለጅነ ዳኢማ የሚሰጡ ፈተዋወች ትርጉም
🔺ጥያቄ:—ሱሁር ሳይበሉ መፆም ይቻላልን❓❓❓الله ጀዛችሁን ይክፈላችሁና
🔺መልስ:—የተደነገገው:ፆመኛ የሆነ ሰው ፈጅር ከመውጣቱ በፊት መመገብ ነው፣ምክንያቱም ፆመኛው ጠንካራ እንድሆን ይረዳዋል፣ነብያችንም በዚ ጉዳይ ላይ አበረታተዋል፣በ ሱሁርም ረድኤት አለ፣ነገር ግን አንድ ሰው ሱሁር ሳይመገብ ቢፆም ፆሙ ትክክል ነወ‼️‼️
وبالله التوفيق، وصلى الله على نبينا محمد وآله وصحبه وسلم.
اللجنة الدائمة للبحوث العلمية والإفتاء
الرئيس/ عبد العزيز بن عبد الله بن باز
فتاوى اللجنة الدائمة - المجموعة الثانة 26/9
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
أخوكم أبو قتادة
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
⭕️👉https://t.me/AbuketadaEsmael/435