Forward from: أبو قتادة إسماعيل አቀስታ
ፆመኛ መች ነው እራቱን የሚበላው☝️☝️⭕️👉በ ለጅነ ዳኢማ የሚሰጡ ፈተዋወች ትርጉም
🔺ጥያቄ:—ለ ፆመኛ ሰው እራትን ከ መግሪብ ሶላት ቡሀላ ማድረግ በላጭ ነውን❓❓
🔺መልስ:—በ ለጅነ ዳኢማ ፈተዋ የመጣ አለ፣ሱናው ፆመኛ የሆነ አካል ለማፍጠር መቻኮል አለበት ፀሀይ መግባቷ ከተረጋገጠ፣
ለዚ ሀድስ ሲባል((ሰወች ከ ኸይር ነገር አይወገዱም ፍጡርን እስካቻኮሉ ድረስ))
ለዚ ሀድስ((ወደ አላህ ተወዳጅ ባሪያ ፍጡርን የሚያቻኩለው ነው))
ሙሉውና ተገቢው ፆመኛ የሆነ ሰው በተወሰኑ ተምሮች ማፍጠር፣ ከዛ መግብ በመመገብን ደሞ የ መግሪብ ሶላትን እስከሚሰግድ ማዘግየት ነው።
ይሄን ካደረገ ሁለት ሱናወችን ይሰበስባል ፍጡርን መቻኮል እና የ መግሪብ ሶላትን በመጀመሪያ ወቅቷ በጀመአ መስገድን። በ ነብዩ ለመከተል ሲባል
وبالله التوفيق، وصلى الله على نبينا محمد وآله وصحبه وسلم.
اللجنة الدائمة للبحوث العلمية والإفتاء
الرئيس/ عبد العزيز بن عبد الله بن باز
فتاوى اللجنة الدائمة - المجموعة الثانية 32/9
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
⭕️👉https://t.me/AbuketadaEsmael/440