PART 2
የከበሩ ድንጋዮች በስንት ይከፈላሉ?
1.እጅግ የከበሩ ድንጋዮች ወይም ፕሪሺየስ ጀምስቶንስ
እጅግ በሚያስደንቅ መልኩ በታሪክ አራት የከበሩ ድንጋዮች ናቸው ፕሪሺየስ ጀምስቶንስ ብለን የምንጠራቸው።እነዚህም አልማዝ፣ ሳፋየር፣ሩቢ እና ኤመራልድ ናቸው።ይህም የሆነው እንደልብ የሚገኙ ባለመሆናቸው ምክንያት ዋጋቸው ከፍተኛ በመሆኑ ነው።
2.በከፊል የከበሩ ድንጋዮች
ከላይ ከዘረዘርናቸው ድንጋዮች ውጭ ያሉት ሌሎቹ ድንጋዮች በዚህ ምድብ ስር የሚመደቡ ናቸው።
እንደ ምሳሌ፦ አሜቲስት፣ጋርኔት፣ቶፓዝ እና ሌሎችም ይገኙበታል።እነዚህ ድንጋዮች ከፕሪሺየስ ጀምስቶንስ ምድብ አንፃር ከፍ ባለመጠን በመገኘታቸው በከፊል የከበሩ ድንጋዮች ምድብ ውስጥ ሊወድቁ ችለዋል።
3. ኦርጋኒክ ጄምስቶንስ፡ እነዚህ ድንጋዮች ባዮሎጂካል ጄምስቶንስ ተብለው የሚጠሩ ሲሆን ከተለያዩ ህይወት ካላቸው እንስሳት እና በዋናነት ከእጽዋት እና ከእንስሳት ቅሪት አካል የሚፈጠሩ ናቸው። ምሳሌ፦ አምበር፣ ፐርል፣ ኮራል
4.ሰው ሰራሽ ጄምስቶንስ፡ እነዚህ ድንጋዮች የከበሩ ድንጋዮችን ባህሪያት እንዲያሟሉ ተደርገው በላብራቶሪዎች ውስጥ የሚፈጠሩ ሲንቴቲክ ድንጋዮች ናቸው።
JOIN SUBSCRIBE FOLLOW