Ethio Crypto15✍️


Channel's geo and language: Ethiopia, English


✅🎑እንኳንደህናመጣችሁ📝
@EthioCryCombo23 join
Contact @EthioCry23
@EThCrypto15bot
ማንኛውንምአይነትጥያቄሳታመነቱመጠየቅይቻላል
ተደጋግፈንእንደግ✍️✅

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Statistics
Posts filter


አንድ ነገር ልንገራችሁ እኔ hamster token በተከፋፈለበት የመጀመርያ ቀን cheating is bad ተብዬ ነበር እናም በቀጣይ ቀን ተመልሼ ስገባ token ሰቶኝ ነበር ያገኘሁት !

እናም ልላችሁ የፈለኩት claim option የመጣው አሁን ገና 3:00 ላይ ስለነበር ትንሽ ቦቱ ተጨናንቆ ይሆናል።

ቆየት ብላችሁ ሞክሩት !


ግን ቆይ እንደዚህ የተባላችሁ ton transaction ፈፅማችሁ ነበር ?


እንደዚህ የተባላችሁ ልጆች እንግዲህ በጌሙ ላይ ያረጋችሁት activity token ለማግኘት በቂ አይደለም ነው እያለ ያለው ግን ምናልባት ይጠፋ ይሆናል።

እንደዚህ የተባላችሁ ግን ምን ያክል profit per hour ነበራችሁ ?




Charity የሚለው እርዳታ ማረግ ለሚፈልጉ ነው ስለዚህ እንዳትሳሳቱ


4167 X = 0.50 $


X pre-market on bitget

Price = 0.00024


ይሄን የጠየኳቹ እኔ እንደማስበው 1M token የሰራ ጥሩ የሚያገኝ ይመስለኛል።

በpre-market ዋጋ ብናስበው :-

1Million × 0.0004 = 400$ ይሆናል።

ዋጋው እንደ pre-market ባይሆንም i think በ1M token አሪፍ ይገኛል።


በሚሊየን የሚቆጠር token የደረሰው አለ ?


ለማንኛውም ቶሎ ብላቹ exchange ባትመርጡ ጥሩ ነው ብዬ አስባለው ምክንያቱም deposit ስታረጉ reward ያለው exchange ሊኖር ይችላል።


ያያችሁት ስንት token ሰጣችሁ ?

እኔ እንኳን አልሰራሁም ነበር 😭


Withdraw የምታረጉበት አማራጮች አምጥተዋል።

No gas fee 🔥


ትንሽ ቦቱ ተጨናንቋል ካልሰራላችሁ ቆየት ብላችሁ ሞክሩት


የclaim option ተከፍቷል


Ready for the claim option


💎Blum task
💎Blum Academy
👉Cod:BLUMFORCE


ምንድን ነው reaction የለም እንዴ ? 🔥


የMajor መስራች የሆነው Roxman የRussia ቋንቋ በሚናገርበት ቻናሉ ይሄ ወር $MAJOR list ከመደረጉ በፊት የሚኖረው የመጨረሻ ወር ነው ብሏል።


Major pre-market 0.02$


Forward from: X Empire Community
It’s logo time! 🪙

20 last posts shown.