Fam xray file መስራት ያቆመ ይመስላል , ሁሉም ሰው ጋር ነው ወይስ አንዳንዱ ጋር 🤔
ሚሰራላቹ ካላቹ Comment ላይ በስንት Ip adress እየሰራላቹ እንደሆነ ንገሩን
Poll
- እየሰራልኝ ነው
- መስራት አቁሟል