Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Religion


You will find various Neshida and Islamic videos!
የተለያዩ ነሺዳ እና ኢስላማዊ ቪድዮ ታገኛላቹ!
ምርትና አገልግሎቶን ያስተዋዉቁ
ሀሳብ አስተያየት ስድም ምርቃትም እንቀበላለን👇👇
@Umah1bot

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Religion
Statistics
Posts filter


ለ ናፈቀው ተጸናና ተጸናዪ😂😂


✍ረመዳን እስኪመጣ
ሳይሆን ሩሃችን እስኪወጣ
ጌታቸውን ከሚታዘዙት
#ያድርገን
          ያረብ🤲✅🌸




Forward from: Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼
እረመዳን ፆመው ሳያፈጠሩ የሚተኙ ስንት አሉ
አላህ አደረሰን ሳንጠቀምበት ካለፈ ከሳሪ እንሆናለን
አላህ እደሉን ሰቶን ከደረስን መፆም ብቻ ሳይሆን
ሌላ ኸየር ስራዎች እንስራ ያቅሞትን በ መነየት የ አጅሩ ተካፋይ ይሁኑ


Forward from: Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼
ረመዳንን ከመሳኪኖች ጋር

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱህ

አህሉል ጀና ልማትና መረዳጃ ተቋም በየረመዳኑ ለመሳኪኖች ለመስጠት የማይደክሙ እጀ ለምለሞችን እና ለረመዳን ቀኑን ሙሉ ፆመው  ኢፍጣር የሚቸገሩ ቤተሰቦችን የሚያገናኝበት ፕሮጀክት ቀርፆ መስራት የተለመደ ተግባሩ እንደሆነ ይታወቃል


ዘንድሮም እንደከዚህ ቀደሙ ለረመዳን  ✓100 ቤተሰብን አስቤዛ ለመቻል እቅድ ይዞ ስራውን ጀምሯል። እናም አህሉል ጀና ለእናንተ አቅርቧል።
እናም እናንተ ውድ ቤተሰቦቻችን ከታች የተዘረዘሩትን ፓኬጆች በመግዛት ድጋፋቹን አሳዩን

✓የ አንድ ሰው ፓኬጅ 3000 ብር ሲሆን
✓የግማሽ ፓኬጅ ደግሞ 1500 ነው

በአይነት መደገፍ ለምትፈልጉ
#ቴምር                      #የሾርባ እህል
#ዘይት                       #ዱቄት


የአቅማችሁን  ያህልም አስገቡ
አዋሽ ባንክ
013351361863900

በተጨማሪ ስለ ረመዳኑ ስራ ለመጠየቅ @Suali4330 @Rxna05 በተጨማሪ በ ስ.ቁ 0943308114/0982301383 ያገኙናል










Forward from: Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼
للهمّ بلغنا رمضان❤️


Forward from: Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼
Promoted ፈላጊ
👇👇👇👇👇
#ስራ ማስታወቂያ
#የተለያዩ እቃዎች
#ቻናሎችን
#ልብስም ጫማም 😂ግዙልኝ😂 እናስተዋውቃለን


ግን😡😡😡

   ሀላል ካሎነ እዛው


@Umah1bot








ሀቅ አለብኝ እኔስ ሀቅ አለብኝ {ሙሃመድይ የሐድራ ጀመዓ}

https://t.me/ethio_muslim_nashida


#سورة_الكهف

📚][]ሱረቱል ከህፍ 📎🥀ውብ ቲላዋ@[]
ቁርአን የልብ መርጊያ ለደረቀ ልብ ማረስረሻ ነው።
💐የጁመዓ ቀን ሱናዎች💐
➖➖➖➖➖➖➖
↩️💎 ‏سنن يوم الجمعة
➊ 💎الغسل
➋💎 الطيب
➌ 💎السواك
➍💎 لبس الجميل
➎💎 قراءة سورة الكهف
➏💎 التبكير لصلاة الجمعة
➐💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➊ 🌺መታጠብ
➋ 🌺ሽቶ መቀባት
➌🌺 ሲዋክ መጠቀም
➍ 🌺ጥሩ ልብስ መልበስ
➎ 🌺ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን
➏ 🌺ለጁመዓ ሶላት መጣድ
➐ 🌺በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

✅እንዲሁም ብለዋል ﷺ የጁመዕ ሌቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን  አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብ ልጁን

«اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ،
اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ
 

🌺በሰለዋት በዚክርያውለን

ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ 🌹.     🌹ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ


               




ትዝታ❤️😂


ኧረ እየታሸቀ አይደለም
🥁🥁🥁🥁👏👏👏👏
ምንድነዉ አስተያየት ምናምን ጀባ በሉኝ እንጂ ቤተሰቦች እንደው ምንም አለቅም እሺ ከዚ ብሀላ ቤተሰቦቼ😔🥹😔😭😭🚶‍➡️🚶‍➡️🚶‍➡️


👆👆👆👆አልልም 😂😂😂

#አትደንግጡ😂🤪

ስራምናምን እስቲ ፈልጉ ቤተሰቦች ማንኛውንም ማስታወቁያ እንሰራለን

🅛🅘🅚🅔👇👇👇

#ስራ ማስታወቂያ
#የተለያዩ እቃዎች
#ቻናሎችን
#ልብስም ጫማም 😂ግዙልኝ😂 እናስተዋውቃለን


ግን😡😡😡

ሀላል ካሎነ እዛው


@Umah1bot


للهمّ بلغنا رمضان❤️

20 last posts shown.