የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ውጤት መቼ ይገለጻል?
የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና (EHPLE) ከሚያዝያ 1-4/2017 ዓ.ም መሰጠቱ ይታወቃል።
ውጤት መቼ ይገለጻል የሚሉ በርካታ ጥያቄዎች ደርሰውናል፡፡
ጉዳዩ የሚመለከታቸውን የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ ኃላፊ የጠየቅን ሲሆን፤ ተከታዩን ምላሽ አድርሰውናል፦
"ጤና ሚኒስቴር የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ውጤትን ለማሳወቅ እየሠራ ይገኛል፡፡ ሚኒስቴሩ የሚከተለው የ EHPLE ፕሮቶኮል፥ ፈተናው ከተጠናቀቀ በኋላ ባሉት 45 ቀናት ውስጥ ውጤት ይፋ መደረግ እንዳለበት ያስገድዳል፡፡ በዚህ መመሪያ መሰረት ውጤት ለማሳወቅ እየተሠራ ይገኛል፡፡"
ውጤት ይፋ እስከሚያደርግ በትዕግስት እንድትጠብቁ እንጠይቃለን፡፡
@ethio_uv_info