Ethiopian university️


Channel's geo and language: Ethiopia, English
Category: Telegram


Welcome to Ethiopian University!
🌍📚 Your go-to channel for educational resources, study tips, and academic insights tailored for Ethiopian students. Join us to enhance your learning journey....
@ethioacadamic
ለጥቆማ
@Jesuschristbe
@educationbe

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Category
Telegram
Statistics
Posts filter


#MoE #NGAT

ትምህርት ሚኒስቴር የሶስተኛውን ዙር የ2017 ዓ.ም የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ይፋ አደረገ።

ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) አመልካቾች ምዝገባ ከየካቲት 27 እስከ መጋቢት 1/2017 ዓ.ም ማታ 12፡00 ሰዓት ድረሰ ብቻ በ
https://ngat.ethernet.edu.et/registration የመመዝገቢያ ሊንክ በኩል እንደሚከናወን አሳውቋል።

ከምዝገባው ጋር ለተያያዘ ማንኛውም ጥያቄ በሥራ ሰዓት በኢሜል አድራሻ
ngat@ethernet.edu.et ወይም በስልክ ቁጥር 0920157474 እና 0911335683 ማብራሪያ መጠየቅ እንደሚቻልም አመልክቷል።

የመፈተኛ ' USER NAME ' እና " PASSWORD ' በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል ይላካል ያለው ሚኒስቴሩ የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 750 እንደሆነና በቴሌብር በኩል ብቻ እንደሚፈጸም ገልጿል።

ትምህርት ሚኒስቴር ፈተናው የሚሰጥበትን ቀን በቀጣይ እንደሚያሳውቅ አመልክቷል። ተፈታኞች በፈተና ወቅት የተሰጣቸውን User Name እና Password፣ እንዲሁም ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል ብሏል።

#MoE

@tikvahethiopia


#MoE

ትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተቋቋሙበትን ዓላማ እንዲያስፈፅሙ አሳሰበ።

የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፥ * የኢትዮጵያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተቋቋሙበትን ዋና ዓላማ መዘንጋት የለባቸውም " ሲሉ አሳሰቡ።

ሚኒስትሩ ይህን ማሳሰኒያ የሰጡት ዛሬ ከወለጋ ዩኒቨርሲቲ ማሕበረሰብ ጋር ባደረጉት ውይይት ላይ ነው።

" ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ችግር ፈቺ ሥራዎችን መሥራት ይጠበቅባቸዋል " ያሉት ፕ/ር ብርሃኑ ፥ ተቋማቱ በአካባቢ ሳይታጠሩ ለተመሠረቱበት ዓላማ መኖር አለባቸውም ብለዋል፡፡

- የሙስና መንሰራፋት፣
- ግብረ-ገብነት ማጣት
- ዕውቀት የመቀያየር ባሕል በምሁራን ዘንድ መቀዛቀዙን አንስተዋል

እነዚህ ችግሮች ከፍተኛ የትምሕርት ተቋማት የዕውቀት ማዕከል እንዳይሆኑ አድርገዋል ብለዋል።

" ሀገራችን በዘርፈ-ብዙ ችግሮች ውስጥ በመሆኗ የዩኒቨርሲቲ ምሁራን የመፍትሔ ሐሳብ ማመንጨት ይጠበቅባቸዋል " ሲሉ ገልጸዋል።

" ዩኒቨርሲቲዎች የዕውቀት እና የእውነት ማዕከል እንዲሆኑየሪፎርም ሥራ እየተከናወነ ነው " ሲሉም አመልክተዋል።

ተቋማቱ፤ ጥራት ባለው ትምሕርት ትውልድን መቅረጽ እና የማሕበረሰቡን ችግሮች መቅረፍ የሚያስችሉ ምርምሮችን በማድረግ ሀገራዊ ግዴታቸውን መወጣት እንደሚጠበቅባቸውም በአጽንኦት አሳስበዋል።

Credit -
#FMC

@tikvahethiopia


Many people have made money by joining Valero Energy, so what are you waiting for? Join Valero Energy and make money at home anytime. Making money is as easy as breathing. Welcome to the high-tech company Valero Energy. Prepare for tomorrow with Valero Energy. If you are not willing to keep up with the times, you will be eliminated by the times. Join Valero Energy and find your own financial freedom. Register now to get 50 ETB.Earn 10,000 ETB every dayOfficial registration address: https://www.valerosn.com/?invitation_code=58DC2Join our channel to get treasure chest benefits and get 100-500 ETB cash rewards. 500 places per dayOfficial Telegram channel https://t.me/Valero1


አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለደረጃ አንድ የቻይንኛ ቋንቋ ሰርተፊኬት ፕሮግራም ምዝገባ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡

150 ተመዝጋቢዎች በፕሮግራሙ ይሳተፋሉ ተብሏል፡፡

ለደረጃ ሁለት የቻይንኛ ቋንቋ ሰርተፊኬት ፕሮግራም ምዝገባ ያደረጉ አመልካቾች ትምህርት ነገ የካቲት 22/2017 ዓ.ም ይጀመራል፡፡

የምዝገባ ቦታ፦
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኮንፊሽየስ ኢንስቲትዩት ቢሮ፥ 6 ኪሎ ዋና ግቢ፣ ፎረም ህንጻ፣ 8ኛ ፍሉር ጠዋት ከ3፡00-5፡00 ሰዓት

የስልጠናው ቦታ፦
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6 ኪሎ ካምፓስ

ለጥቆማ 👉 @ethioacadamic


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የምረቃ ስነ-ስርዓት:
አሁን ከቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ አዳራሽ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የህክምና ትምህርት ቤት በቅድመ ምረቃ ያሰለጠናቸውን 179 ተማሪዎች እያስመረቀ ይገኛል።

ከተመራቂዎች መካከል 153 ተማሪዎች በሜዲካል ዶክትሬት፣ 21 ተማሪዎች በጥርስ ህክምና እና 23 ተማሪዎች ደግሞ በአኔስቴዥያ ድግሪ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ናቸው።

102 ተማሪዎች ወንዶች እና 95ቱ ደግሞ ሴት ተመራቂዎች ሲሆኑ ከአጠቃላይ ተመራቂዎች መካከል 165 ያህል ተማራቂዎች የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ ናቸው።

#AAUGraduation2025
#SchoolOfMedicine

@ethioacadamic
@ethioacadamic 🔹


በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ600 ሺህ በላይ ተማሪዎች ተመዝግበዋል፡፡ - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

ለዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተማሪዎች ምዝገባ ከታህሳስ 6 እስከ ጥር 6 ቀን 2017 ዓ.ም መከናወኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) አስታውሰዋል፡፡

በዚህም ከ608 ሺህ በላይ የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች መመዝገባቸውን ገልፀዋል።

ሀገር አቀፍ ፈተናው በወረቀት እና በበይነ መረብ የሚሰጥ ሲሆን፤ ክልሎች በኦንላይን እና በወረቀት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን መረጃ እስከ የካቲት 25/2017 ዓ.ም ድረስ ለይተው እንዲያሳውቁ ይጠበቃል፡፡

የፈተና ዝግጅቱ ከኢኮኖሚክስ በስተቀር ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ የትምህርት አይነቶችን ያካተተ መሆኑንም ጠቁመዋል፡፡ ኢኮኖሚክስ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት የገባ በመሆኑ ለዚህ ዓመት ከ12ኛ ክፍል ብቻ እየተዘጋጀ መሆኑን አንስተዋል። #ENA

@ethioacadamic
@ethioacadamic


ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በንግድ ሀሳብ ፈጠራ ውድድር አሸናፊ ለሆኑ ተወዳዳሪዎች ሽልማት ሰጠ።

የዩኒቨርሲቲው የኢንተርፕርነርሺፕና ቴክኖሎጂ ማበልጸጊያ ዳይሬክቶሬት ባዘጋጀው የንግድ ፈጠራ ውድድር ላይ በባለሙያዎች ድጋፍና ክትትል የተደረገላቸው 23 የፈጠራና ንግድ ሀሳቦች ቀርበዋል።

በውድድሩ ከቀረቡ ሀሳቦች መካከል ከ1-3ኛ ደረጃ ላገኙ ተወዳዳሪዎች፥ ፈጠራቸውን ወደ ተግባር ለመለወጥ የሚያስችል የገንዘብ ሽልማት ተሰጥቷል።

አንደኛ ደረጃ ለወጣ የመነሻ ካፒታል ብር 200,000፣ በሁለተኛነት ለተመረጠ ብር 150,000 እንዲሁም በሦስተኛነት ለተመረጠው ብር 100,000 ሽልማት ተበርክቷል።

በውድድሩ ቀርበው አሸናፊ የሆኑት የፈጠራ ሀሳቦች የአካባቢውን ችግር ፈቺ መሆናቸው ተገልጿል። የቀረቡት የፈጠራ ሀሳቦች ምንድን ናቸው?

➦ የማይድኑ ነገር ግን በዘላቂነት መድኃኒት የሚሰጣቸው ታማሚዎቹ ባሉበት ሆነው የባለሙያ ድጋፍ እንዲያገኙ በቴሌ ሜዲሲን የሚታገዝ የፈጠራ ሀሳብ፣

➦ በአባቢያችን የሚገኙ ደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻዎችን በመጠቀም የሚሰራ የተፈጥሮ ማዳበሪያ፣

➦ ተማሪዎችን ሊያግዝ የሚችል ሰው ሰራሽ አስተውሎትን የሚጠቀም መተግበሪያ። #ሀዩ

@tikvahuniversity


የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ፕሬዝዳንት ተመድቦለታል።

ንጉሥ ታደሰ (ዶ/ር) ከየካቲት 18 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሹመዋል።

ፍቅሬ ደሳለኝ (ፕ/ር) ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት በመሆን ሲያገለግሉ ቆይተዋል።

ዩኒቨርሲቲው ራስ ገዝ ለመሆን የተለያዩ ፖሊሲዎችና መመሪያዎች ዝግጅት በመጠናቀቅ ላይ መሆናቸው በሥራ ርክክብ ወቅት ተገልጿል።


ጎንደር ዩኒቨርሲቲ "የጎንደር ቃልኪዳን ቤተሰብ" የተመሠረተበትን ስድስተኛ ዓመት አክብሯል።

በ2012 ዓ.ም "የጎንደር ቤተሰብ ፕሮጀክት" በሚል የተጀመረው ፕሮግራም ስድስተኛ ዓመት በዓል፥ የዩኒቨርሲቲው አዲስና ነባር ተማሪዎችና የቃልኪዳን ወላጆች በተገኙበት ተከብሯል፡፡

ባለፉት ስድስት ዓመታት ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተመድበው የነበሩ ተማሪዎች በፕሮጀክቱ ትስስር ተፈጥሮላቸውና የቃልኪዳን ወላጆችን አግኝተው ትምህርታቸውን በሚገባ ሲከታተሉ መቆየታቸውን ምስክርነት ሰጥተዋል።

"የጎንደር ቃልኪዳን ቤተሰብ ፕሮጀክት" ተሞክሮ በአሜሪካ፣ በካናዳ፣ በአውሮጳ እና በጃፓን በሚገኙ የትምህርት ተቋማት የተለመደ አሠራር እንደሆነ ጥናቶችን ዋቢ በማድረግ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አስራት አፀደወይን (ዶ/ር) ተናግረዋል። 

ፈንድ ፎር ኢኖቬሽን ኢን ዴቨሎፕመንት በተባለ የፈረንሳይ ተቋም ድጋፍ በጎንደር የቤተሰብ ትስስር ፕሮጀክት ላይ ምርምር እየተካሄደ እንደሚገኝም የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ገልፀዋል።

የሰላም ሚኒስቴር ለፕሮጀክቱ ዕውቅና እንደሚሰጥና አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ አሳውቋል።


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🎁🎁 ወላሂ ማመን አልቻልኩም 😱🎁

🫴50 ሰው አድ ስታደርጉ 5ሺ ብር

🫴100 ሰው አድ ስታደርጉ 10ሺ ብር
https://t.me/+8DKX3tC2Nvo0ZmI0
https://t.me/+8DKX3tC2Nvo0ZmI0
https://t.me/+8DKX3tC2Nvo0ZmI0


ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ ?💥💥የጦርነት ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN አድርገው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ የጦርነት እና የጫካ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።
እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ😉
S𝕡𝕠𝕟𝕤𝕠𝕣𝕖𝕕 ʙy:-@Kiya_weve⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️




Forward from: Crypto news
Thomas SMMA Impossible? We Make It Possible
It's not just SMMA on the usual lines,it's marketing the hardest niche of 2025, memcoins

We have been promoting various memcoin projects for over a year, now we have worked with all types of projects related to memecoins.

Yes we take 40% of the marketing budget, but we give you quality.

If you want to get a full marketing service to promote your memecoin contact us


Forward from: Crypto family
🌤 ARIF WAVE🌤

💣 የChannel  ባለቤቶች ቶሎ ብላቹ ተመዝገቡ 💥
      



🫧 1k+ subscribers 
🫧 2k+ subscribers 
🫧3k+ subscribers 
🫧 4k+ subscribers 
🫧 5k+ subscribers 
🫧 7k+ subscribers 

🌬 2nd folder ተዘጋጅቷል 5k+ subscribers ያላቹ ሰዎች ጥሩ አጋጣሚ ነው ኑ! 🔥



" 📛 እባካቹ ከ 1k በታች ያላቹ እንዳትመጡ ‼️


𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱  via my username👉@gofx19  or reply here if spammed


Forward from: ETHIO FREE INTERNET
ቤተሰብ 400 ገብተናል ገናም ከዚህ እናልፋለን 🎉🎊✨

እስከዛሬ በክፋም በደጉም አብራቹን ለቆያቹ Subscrib ትልቅ ምስጋና ✨

እናመሰግናለን ክበሩልን 🫶🏼


ያልተቀላቀላችሁ join በሉ 🙏👇
https://t.me/free_internet011
https://t.me/free_internet011






🏆 When did the first FIFA World Cup start..??

🎁 We have prepared a prize of 2000 Birr for 10 people who answered quickly, guess and be rewarded 🎁

➕ Add to us channel @PYSCHO_19


⚠️ ማሳሰቢያ !!  ይድረስ ለቻናሉ አባላት በሙሉ

➲ በአዲሱ የቴሌግራም ፖሊሲ መሠረት ይህን  ከታች Unmute ሚለው ላይ የሚያደርጉ አባላት ቻናሉ ላይ እንደሌሉ ይቆጠራሉ። ይህንን ማድረግ የሚፖሰቱትን እያንዳንዱ መረጃዎች የእይታ መጠን (VIEW ) ይቀንሰዋል።

ምንም እንኳን የምንፖስተውን እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉ ላይ እንዳሉም አይቆጠርም ስለዚህ... ከታች
#MUTE የሚለው ላይ ከሆነ ምንም አይንኩት ነገር ግን #UNMUTE ላይ ከሆነ 1 ግዜ በመንካት MUTE የሚለው ላይ አድርጉት።

እንዲሁም እየተከታተሉን ከሆነ Reaction❤️👍😊🙏 በማረግ አበረታቱን በቅንነት ላይክ የምታረጉ ሁሌም የምትኮምቱ ክበሩልን


Forward from: የሳቅ ቤት
Free internet ስልችት ብሎኛል ነው ምላችሁ 🤧🤧

እድሜ ለዚ ቻናል 👇🏼
https://t.me/free_internet011
https://t.me/free_internet011

20 last posts shown.